1 Chronicles 26:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ላዓዳን ግና፤ ደቂ ላዓዳን እቲ ገርሾናዊ፡ ርእስታት ስድራ ቤት፡ ካብ ላዓዳን እቲ ገርሾናዊ፡ ይሒኤሊ እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የለአዳን ልጆች፤ ለለአዳን የሆኑ የጌድሶናውያን ልጆች፥ ለጌድሶናዊው ለለአዳን የሆኑ፥ የአባቶች ቤቶች አለቆች ይሔኤሊ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የለአዳን ልጆች፤ ለለአዳን የሆኑ የጌድሶናውያን ልጆች፥ ለጌድሶናዊ ለለአዳን የሆኑ የአባቶች ቤቶች አለቆች ይሒኤሊ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የለአዳን ልጆች፤ የለአዳን ቤተሰብ የሆኑ የጌድሶናውያን ልጆች፥ ለጌድሶናዊው ከለአዳን ቤተሰብ የሆኑ የአባቶች ቤቶች አለቆች ይሒኤሊ ነበር፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ገርሾና ናኣ ላእዳና ያራፐ ይህኤል ዱማ ዱማ ጎልያ አሳዉ አዎቴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gershshoona na'aa La'idaana yaraappe Yihi'eeli dumma dumma golliyaa asaw aawotee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yihi7eele aawa Laadaaney Gershoone baggafe gidida iza nayti baso keeththa asatas halaqata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዪሂኤሌ ኣዋ ላዳኔይ ጌርሾኔ ባጋፌ ጊዲዳ ኢዛ ናይቲ ባሶ ኬ ኣሳታስ ሃላቃታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ገድሶና ናኣ ላዳና ያራፐ ይኤል ዱማ ዱማ ሶ አሳስ አዋተስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gedisoona na7aa Laadanna yaraape Yi7eeli dumma dumma soo asaas aawates. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የለአዳን ዘሮች፣ በለአዳን በኩል ጌድሶናውያን የሆኑትና ለጌድሶናዊው ለለአዳን ቤተ ሰቦች አለቆች የሆኑት የለአዳን ዘሮች እነዚህ ነበሩ፤ ይሒኤሊ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ላደን ከጌርሾን ጐሣ የነበረ ሲሆን እርሱም የይሒኤል አባት ነበር፤ ከእርሱ ተወላጆች ብዙዎቹ በየወገናቸው የቤተሰብ አለቆች ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ ለኣዳን ንለኣዳን፥ ዝኾኑ ደቂ ጌድሶናውያን፥ ንጌድሶናዊ ንለኣዳን ዝኾኑ ማይ ቤት ኣቦታት ይሒኤል፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ላዕዳን፡ ደቂ ጌርሻናውያን ካብ ላዕዳን፡ ዋናታት ናይቲ ጌርሾናዊ ላዕዳን ማይ ቤት ኣቦታት የሒኤላውን ነበሩ። |