1 Chronicles 26:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱፒምን ሆሳን እቲ ዕጫ ንሸነኽ ምዕራብ፡ ምስ ኣፍ ደገ ሳሌጌት፡ ኣብ ጥቓ እቲ መደያይቦ መገዲ፡ በብከባቢ ወጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ለሶ​ፊ​ምና ለሖ​ሳም በም​ዕ​ራብ በኩል በዐ​ቀ​በቱ መን​ገድ ባለው በሸ​ለ​ኬት በር በኩል ጥበቃ በጥ​በቃ ላይ ዕጣ ወጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ለሰፊንና ለሖሳ በምዕራብ በኩል፥ በዐቀበቱም መንገድ ባለው በሸሌኬት በር በኩል ጥበቃ ከጥበቃ ላይ ዕጣ ወጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለሰፊንና ለሖሳ በዐቀበቱም መንገድ ባለው በሸሌኬት በር በምዕራብ በኩል ዕጣ ወጣላቸው፤ ይህም ጥበቃ ከጥበቃ ትይዩ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዋይ ዉልያ ፐንግያነ ቦላ ኦግያ ባጋና ደእያ ሻለኮታ ፐንግያ ጌተትያ ፐንገቱዋ ናግያ ሳማይ ሹፊማነ ሆሳ ጋኬዳ። ናጉ ካላን ካላን ጋኬ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Awaay wulliyaa Penggiyaanne bolla ogiyaa baggana de'iyaa Shalekoota Penggiyaa geetettiyaa penggetuwaa naagiyaa saamay Shufiimanne Hoosa gakkeedda. Naagu kaallan kaallan gakkee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Arshey wulliza baggara diza pengezanne ganna oge baggara diza Shelekete penge naaganaas saamay Shufimessinne Hoosas kezides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣርሼይ ዉሊዛ ባጋራ ዲዛ ፔንጌዛኔ ጋና ኦጌ ባጋራ ዲዛ ሼሌኬቴ ፔንጌ ናጋናስ ሳማይ ሹፊሜሲኔ ሆሳስ ኬዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዉሎሀ ፐንግያነ ቆሞ ባጋራ ደእያ ሻለኮታ ፐንግያ ናጋናዉ ሳም ሱፍማስነ ሆሳስ ከይስ። ናጎይ ማራን ማራን ጋኬስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Wuloha pengiyanne qommo baggara de7iya Shalekota pengiya naaganaw saami Sufimasinne Hosas keyis. Naagoy maaran maaran gakees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የምዕራቡ በርና በላይኛው መንገድ ላይ የሚገኘው የሸሌኬት በር ዕጣዎች ለሰፊንና ለሖሳ ወጣ። በአንዱ ዘብ ጥበቃ ትይዩ ሌላ ዘብ ጥበቃ ነበረ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለሹፒምና ለሖሳ በምዕራብ በኩል የሚገኘው ቅጽር በርና በላይኛው መንገድ በኩል የሚገኘው ሻሌኬት ተብሎ የሚጠራው ቅጽር በር ደረሳቸው፤ የዘብ ጥበቃው አገልግሎት በክፍለ ጊዜ የተመደበ ሆኖ ቅደም ተከተል ተራ የያዘ ነበር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ ናብ ጥቓ ደገ ሸሌኬት እተደይብ መንገዲ፥ ብወገን ምዕራብ ዘሎ ኣፍ ደገ ኸዓ ንሰፊንን ንሖሳን በፅሖም። ንውሱን እዋን ከዓ በብተራ ይሕልውዎ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ምዕራብ፡ እቲ ኣብ ጥቓ እታ ደገ ሻለከት እተደይብ መገዲ ንሹጲምን ንሖሳን በጽሖም። ንሱ እታ ሓለዋ ኣብ መንጽር ሓለዋ ናይ ዘለዋኦ እዩ።