1 Chronicles 26:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ ዕጫ ንምብራቕ ድማ ኣብ ሰሌምያ ወደቐ። ሽዑ ንወዱ ዘካርያስ ዝተባህለ ለባም ኣማኻሪ ዕጫ ኣውደቑሉ። ዕጫኡ ድማ ናብ ሰሜን ወጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የም​ሥ​ራ​ቁም በር ዕጣ ለሰ​ሌ​ም​ያና ለዘ​ካ​ርያ ወደቀ። የዮ​አ​ስም ልጆች ለም​ል​ክያ ዕጣ ጣሉ፤ ዕጣ​ውም በሰ​ሜን በኩል ወጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በምሥራቅም በኩል ዕጣ ለሰሌምያ ወደቀ። ለልጁም ብልህ መካር ለሆነው ለዘካርያስ ዕጣ ጣሉ፤ ዕጣውም በሰሜን በኩል ወጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ለሰሌምያም በምሥራቅም በኩል ዕጣ ወጣለት። ለልጁም ብልህ አማካሪ ለሆነው ለዘካርያስ ዕጣ ጣሉ፤ የእርሱም ዕጣ በሰሜን በኩል ወጣ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አዋይ ዶልያ ፐንግያ ግያ ፐንግያ ናግያ ሳማይ ሸሌምያ ጋኬዳ። ሎኦ ዞርያ አ ናኣ ዛካራሳ ሁጲሳ ፐንግያ ጌተትያ ፐንግያ ናግያ ሳማይ ጋኬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Away doliyaa Penggiyaa giyaa penggiyaa naagiyaa saamay Sheleemiyaa gakkeedda. Lo"o zoriyaa Aa na'aa Zakkaraasa Huup'issa Penggiyaa geetettiyaa penggiyaa naagiyaa saamay gakkeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Arshey mokkiza baggara diza pengeza naaganaas saamay Shelemiyas kezides; pudeha baggara diza pengeza naaganaas saamay lo7o zoriza iza naa Zakaraasas kezides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋራ ዲዛ ፔንጌዛ ናጋናስ ሳማይ ሼሌሚያስ ኬዚዴስ፤ ፑዴሃ ባጋራ ዲዛ ፔንጌዛ ናጋናስ ሳማይ ሎኦ ዞሪዛ ኢዛ ና ዛካራሳስ ኬዚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዶሎሀ ፐንግያ ናጋናዉ ሳማይ ሳላማስ ከይስ። ሎኦ ዞረ ዞርያ እያ ናኣ ዛካርያሳ ፑደሀ ፐንግያ ናጋናዉ ሳም ከይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Doloha Pengiya naaganaw saamay Salamas keyis. Lo77o zore zoriya iya na7aa Zakariyasa pudeha Pengiya naaganaw saami keyis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የምሥራቁ በር ዕጣ ለሴሌምያ ወጣ። ከዚያም ምክር ዐዋቂ ለሆነው ለልጁ ለዘካርያስ ዕጣ ጣሉ፤ እርሱም የሰሜኑ በር ደረሰው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሼሌምያ በምሥራቅ በኩል የሚገኘውን ቅጽር በር ለመጠበቅ ዕጣ ወጣለት፤ ዘወትር መልካም ምክር ይሰጥ የነበረው ልጁ ዘካርያስ ደግሞ በሰሜን በኩል የሚገኘውን ቅጽር በር ለመጠበቅ ዕጣ ወጣለት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ብወገን ምብራቕ ዘሎ ኣፍ ደገ ንሰሌምያ በፅሖ። ነቲ ለባም መኻሪ ዝነበረ ወዱ ዘካርያስ ድማ እቲ ብወገን ሰሜን ዘሎ ኣፍ ደገ በፅሖ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ናይ ምብራቕ ዕጭ ኣብ ሸለምያ ወደቐ። ለባም መኻሪ ንዝነበረ ወዱ ዘካርያስ ድማ ዕጭ ኣውደቑሉ፡ ዕጩ ኸኣ ብናይ ሰሜን ወጸ።