1 Chronicles 26:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሆሳውን ካብ ደቂ መራሪ ኣወዳት ወለደ። ዚምሪ እቲ ሓለቓ፡ (ንሱ በዅሪ እኳ እንተ ዘይኰነ፡ ኣቦኡ ግና ሓለቓ ገበሮ።)
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከሜ​ራ​ሪም ልጆች ለነ​በ​ረው ለሖሳ ፊተ​ኛ​ውን በር የሚ​ጠ​ብቁ ልጆች ነበ​ሩት፤ አለ​ቃ​ውም ሰምሪ ነበረ፤ በኵር አል​ነ​በ​ረም፤ አባቱ ግን አለቃ አደ​ረ​ገው፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከሜራሪም ልጆች ለነበረው ለሖሳ ልጆች ነበሩት፤ አለቃውም ሽምሪ ነበረ፤ በኵር አልነበረም፥ አባቱ ግን አለቃ አደረገው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከሜራሪም ልጆች ለነበረው ለሖሳ ልጆች ነበሩት፤ አለቃውም ሽምሪ ነበረ፤ በኩር አልነበረም፥ አባቱ ግን አለቃ አደረገው፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ማራራ ያራፐ ሆሳዮካ ናናይ ደኢኖ። ሺምር ባይራ ናኣ ግደና፤ ሽን አ አዉ አ ካፑዋ ኦዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Maraara yaraappe Hoosayyookka naanay de'iino. Shiimiri bayira na'aa gidenna; shin Aa aawuu Aa kaappuuwaa ootseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Meraare baggafe gidida Hoosaskka attuma nayti deettes; issoy Shimire; izi bayra gidontta aggikokka iza aaway iza bayrasides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሜራሬ ባጋፌ ጊዲዳ ሆሳስካ ኣቱማ ናይቲ ዴቴስ፤ ኢሶይ ሺሚሬ፤ ኢዚ ባይራ ጊዶንታ ኣጊኮካ ኢዛ ኣዋይ ኢዛ ባይራሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ማራራ ያራፐ ሆሳ ጌተትያ አድያስ ኦይዱ አደ ናይት ደኦሶና። ሽምር ባይራ ናአ ግደና፥ ሽን እያ አዋይ እያ ሀላቃ ኦስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Maraara yaraape Hosa geetetiya addiyas oyddu adde nayti de7oosona. Shimiri bayra na7a gidenna, shin iya aaway iya halaqa oothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከሜራሪ ወገን የሆነው ሖሳ ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ የመጀመሪያው ሽምሪ ነበረ፤ የበኵር ልጅ ባይሆንም እንኳ፣ አባቱ ቀዳሚ አድርጎት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከመራሪ ጐሣ አራት ወንዶች ልጆች የነበሩት ሖሳ ተብሎ የሚጠራ ሰው ነበር፤ ልጆቹም፥ ምንም እንኳ የበኲር ልጅ ባይሆንም አባቱ መሪ ያደረገው ሺምሪ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብ ደቂ ሜራሪ ንዝኾነ ንሖሳ ደቂ ነበርዎ፤ ሽምሪ ሓለቓ ነበረ፤ ንሱ በዅሪ እኳ እንተ ዘይኮነ፥ ኣቦኡ እንተሎ ዋና ገበሮ።
Amharic Tigrinya 2011 ሖሻ ኻብ ደቂ መራሪ ድማ ደቂ ነበርዎ፡ ሺምሪ ዋና ነበረ፡ ንሱ በዂሪ ዘይኰነ ኽነሱ፡ ኣቦኡ ዋና ገበሮ።