1 Chronicles 25:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኵሎም ደቂ ሄማን፡ ረኣዪ ንጉስ፡ ብቓላት ኣምላኽ፡ ቀርኒ ኬልዕሉ እዮም። ኣምላኽ ድማ ንሄማን ዓሰርተው ኣርባዕተ ኣወዳትን ሰለስተ ኣዋልድን ሃቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እነ​ዚህ ሁሉ ቀንደ መለ​ከ​ቱን ከፍ ያደ​ርጉ ዘንድ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል በን​ጉሡ ፊት የሚ​ዘ​ም​ረው የኤ​ማን ልጆች ነበሩ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለኤ​ማን ዐሥራ አራት ወን​ዶች ልጆ​ች​ንና ሦስት ሴቶች ልጆ​ችን ሰጠው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነዚህ ሁሉ ቀንደ መለከቱን ከፍ ያደርጉ ዘንድ በእግዚአብሔር ቃል የንጉሡ ባለ ራእይ የሆነው የኤማን ልጆች ነበሩ። እግዚአብሔርም ለኤማን አሥራ አራት ወንዶች ልጆችንና ሦስት ሴቶች ልጆችን ሰጠው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነዚህ ሁሉ ቀንደ መለከቱን ከፍ እንዲያደርጉ በእግዚአብሔር ቃል የንጉሡ ባለ ራእይ የሆነው የኤማን ልጆች ነበሩ። እግዚአብሔርም ለኤማን ዐሥራ አራት ወንዶች ልጆችንና ሦስት ሴቶች ልጆችን ሰጠው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ኡባይ ካትያዉ ትምቢትያ ኦድያ ሄማና ናና። ጾሳይ ካሰ እማና ጌዳዋዳን፥ ሄማና ቁ ቁ ኦና ማላ፥ ሀ ታማነ ኦይዱ አቱማ ናናነ ሄዙ ማጫ ናና አዉ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu ubbay kaatiyaw timbbitiyaa odiyaa Hemaana naanaa. S'oossay kase immana geeddawaadan, Hemaana d'ok'k'u d'ok'k'u ootsana mala, ha tammanne oyddu attuma naanaanne heezzu mac'c'a naanaa aw immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hayti ubbatikka kawozas tinbite yootiza Hemaane nayta; Xoossay izas immana gida mala Hemaane dhoqqu dhoqqu histtanaas ha 14 attuma naytanne 3 macca nayta izas immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይቲ ኡባቲካ ካዎዛስ ቲንቢቴ ዮቲዛ ሄማኔ ናይታ፤ ጾሳይ ኢዛስ ኢማና ጊዳ ማላ ሄማኔ ቁ ቁ ሂስታናስ ሃ 14 ኣቱማ ናይታኔ 3 ማጫ ናይታ ኢዛስ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሀይሳቲ ኡባይ ካዋስ ቆንጨ በእያ ሄማና ናይታ። ፆሳይ እማና ግዳይሳዳ ሄማና ቁ ቁ ኦና መላ ሀ ታማነ ኦይዱ አደ ናይታነ ሄ ማጫ ናይታ እያዉ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Haysati ubbay kawas qoncethi be7iya Hemaana nayta. Xoossay immana gidaysada Hemaana dhoqu dhoqu oothana mela ha tammanne oyddu adde naytanne heedzu macca nayta iyaw immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እነዚህም ሁሉ የንጉሡ ባለ ራእይ የኤማን ልጆች ነበሩ። እርሱን ከፍ ከፍ እንዲያደርጉትም እግዚአብሔር በገባለት ቃል መሠረት ሰጡት ። እግዚአብሔር ለኤማን ዐሥራ አራት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሰጠው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር የንጉሡ ነቢይ ለሆነው ለሄማን እነዚህን ዐሥራ አራት ወንዶች ልጆችና ሦስት ሴቶች ልጆችን ጭምር ሰጠው፤ ይህንንም ያደረገው የሄማንን ኀይል ከፍ ለማድረግ ቀደም ሲል በሰጠው የተስፋ ቃል መሠረት ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እዚኣቶም ኵሎም ደቂ እቲ ናይ ንጉስ ረኣዪ ዝነበረ ኤማን እዮም፤ ኣምላኽ ከዓ ኸምቲ ኣተስፍይዎ ዝነበረ ንኤማን ልዕል ከብሎ ኢሉ ዓሰርተ ኣርባዕተ ኣወዳትን ሰለስተ ኣጓላትን ሃቦ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚኣቶም ኲሎም ደቂ ሂማን ነበሩ፡ንሱ፡ ነቲ ቐርኒ ልዕል ኬብሎ፡ ኣብ ቃላት ኣምላኽ ናይ ንጉስ ረኣዪ ነበረ። ኣምላኽ ከኣ ንሄማን ዓሰርተው ኣርባዕተ ኣወዳትን ሰለስተ ኣዋልድን ሀቦ።