1 Chronicles 25:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዘይካዚ፡ ዳዊትን ሓለቓ ሰራዊትን ንኣገልግሎት ደቂ ኣሳፍን ሄማንን ይዱቱንን፡ ብበገናን ብበገናን ብጸናጽልን ይንበዩ ነበሩ። ቍጽሪ እቶም ሸቃሎ ድማ ከከም ኣገልግሎቶም፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊ​ትና የሠ​ራ​ዊቱ አለ​ቆ​ችም ከአ​ሳ​ፍና ከኤ​ማን ከኤ​ዶ​ት​ምም ልጆች በመ​ሰ​ን​ቆና በበ​ገና፥ በጸ​ና​ጽ​ልም የሚ​ዘ​ምሩ ሰዎ​ችን ለማ​ገ​ል​ገል ለዩ፤ በየ​አ​ገ​ል​ግ​ሎ​ታ​ቸ​ውም ሥራ የሚ​ሠሩ ሰዎች ቍጥር ይህ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊትና የሠራዊቱ አለቆችም ከአሳፍና ከኤማን ከኤዶታም ልጆች በመሰንቆና በበገና በጸናጽልም ትንቢት የሚናገሩትን ሰዎች ለማገልገል ለዩ፤ በአገልግሎታቸውም ሥራ የሠሩ ሰዎች ቍጥር ይህ ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዳዊትና የሠራዊቱ አለቆችም ከአሳፍና ከኤማን ከኤዶታም ልጆች በመሰንቆና በበገና በጸናጽልም ትንቢት የሚናገሩትን ሰዎች ለማገልገል ለዩ፤ በአገልግሎታቸውም ሥራ ይሠሩ የነበሩት ሰዎች ቍጥር ይህ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳዊተነ ኦላ ጋዳዋቱ አሳፋ ናናቱዋፐ፥ ሄማና ናናቱዋፐነ ይዱቱና ናናቱዋፐ ማስንቁዋን ዲንነ ዳላን ትምቢትያ ኦድያዋንቱ ኦሶ ኦናዳን ዱማዬድኖ። ባረንቶ እመቴዳ ኪታ ኦና፥ ሱንይ ማዝጋበቴዳ አሳቱ ሀዋንታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daawitenne ola gadaawatuu Asaafa naanatuwaappe, Hemaana naanatuwaappenne Yidutuuna naanatuwaappe maasink'k'uwaan diitsaaninne daalan timbbitiyaa odiyaawanttu oosoo ootsanaadan dummayeeddino. Barenttoo imetteedda kiitaa ootsina, suntsay mazggabetteedda asatuu hawantta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawitinne ola gadawati Aasaafe naytappe, Hemaane naytappenne Edotaane naytappe maasinqon, diiththaninne daalan awajjishe tinbite yootizayta doori woththida; hayssa ha oosoza ooththana mala doorettida asata sunththi hayssafe kaalli dizayssa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቲኔ ኦላ ጋዳዋቲ ኣሳፌ ናይታፔ፥ ሄማኔ ናይታፔኔ ኤዶታኔ ናይታፔ ማሲንቆን፥ ዲኒኔ ዳላን ኣዋጂሼ ቲንቢቴ ዮቲዛይታ ዶሪ ዎዳ፤ ሃይሳ ሃ ኦሶዛ ኦና ማላ ዶሬቲዳ ኣሳታ ሱን ሃይሳፌ ካሊ ዲዛይሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊቲነ ሌወታ ሀላቃት፥ አሳፋ፥ ሄማናነ የዱቱና ናይታፐ ሱሱልኤን፥ ዲንነ ዳላን ትንብተ ኦዳና መላ ዱማይዶሶና። ሀ ኦሱዋስ ዱማትዳ አሳ ሱንይ ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዳይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawitinne Leeweta halaqati, Asaafa, Hemaananne Yedutuuna naytape suusul7en, diithaninne daalan tinbite odana mela dummayidosona. Ha oosuwas dummatida asaa sunthay haysafe kaallidi xaafetidaysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊት ከሰራዊቱ አለቆች ጋር ሆኖ በመሰንቆ፣ በበገናና በጸናጽል ድምፅ እየታጀቡ ትንቢት የሚናገሩትን ከአሳፍ፣ ከኤማንና ከኤዶታም ቤተ ሰብ መካከል መርጦ መደበ፤ ይህን አገልግሎት የሚያከናውኑትም ሰዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሥ ዳዊትና የሌዋውያን አለቆች የአሳፍን፥ የሔማንና የይዱቱን ልጆች መንፈስ ቅዱስ ያቀበላቸውን መዝሙር በመሰንቆ፥ በበገናና በጸናጽል እየታጀቡ እንዲዘምሩ ለዩአቸው። ለዚህ አገልግሎት የተመደቡት ሰዎች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊት ድማ ምስ ኣዘዝቲ ሰራዊት ኮይኑ፥ ንደቂ ኣሳፍን ንደቂ ኤማንን ንደቂ ኤዶታምን ነገልግሎት፥ ብበገናን ብመሰንቆን ብፀናፅልን ትንቢት ክናገሩ ፈለዮም። ቍፅሪ እቶም ከከም ኣገልግሎቶም ዝሰርሑ ዝነበሩ ሰባት ከዓ እዙይ እዩ፦
Amharic Tigrinya 2011 ዳዊት ድማ ምስ ሹማምቲ ሰራዊት ኰይኑ፡ ንደቂ ኣሳፍን ሄማንን የዱቱንን ነገልግሎት፡ ብበገናን መሰንቆን ብጸናጽልን ትንቢት ኪነግሩ ፈለዮም። ቊጽሪ እቶም ከከም ኣገልግሎትም ዚዐዩ ዝነበሩ ሰባት ከኣ እዚ እዩ፡