1 Chronicles 24:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ደቂ ዒታማር ድማ ካብ ደቂ ኤልኣዛር ዝበዝሑ ሹማምንቲ ተረኽቡ። ስለዚ ድማ ተኸፋፈሉ። ካብ ደቂ ኤልኣዛር ዓሰርተው ሽዱሽተ ርእሲ ዓሌቶም፡ ሸሞንተ ድማ ካብ ደቂ ኢታማር ከም ቤት ኣቦታቶም ነበሩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአልዓዛርም ልጆች አለቆች ከኢታምር ልጆች አለቆች በልጠው ተገኙ፤ እንዲህም ተመደቡ፤ ከአልዓዛር ልጆች እንደ አባቶቻቸው ቤቶች ዐሥራ ስድስት አለቆች፥ ከኢታምርም ልጆች እንደ አባቶቻቸው ቤቶች ስምንት አለቆች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የአልዓዛርም ልጆች አለቆች ከኢታምርም ልጆች አለቆች በልጠው ተገኙ፤ እንዲህም ተመደቡ፤ ከአልዓዛር ልጆች እንደ አባቶቻቸው ቤቶች አሥራ ስድስት፥ ከኢታምርም ልጆች እንደ አባቶቻቸው ቤቶች ስምንት አለቆች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የአልዓዛርም ልጆች አለቆች ከኢታምር ልጆች አለቆች በልጠው ተገኙ፤ እንዲህም ተመደቡ፤ ከአልዓዛር ልጆች እንደ አባቶቻቸው ቤቶች ዐሥራ ስድስት፥ ከኢታምርም ልጆች እንደ አባቶቻቸው ቤቶች ስምንት አለቆች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኤልኣዛራ ያራቱ 16 ጩጉዋን ሻከትና፥ እታማራ ያራቱ ቃይ ሆስፑን ጩጉዋን ሻከቴድኖ። ኤልኣዛራ ያራቱ ካፓቱ እታማራ ያራቱ ካፓቱዋፐካ ዳር ቤቴዳ ድራዉ፥ ሄዋዳን ሀኔዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | El"aazara yaratuu 16 c'uguwaan shaakettina, Itaamaara yaratuu k'ay hosppun c'uguwaan shaaketteeddino. El"aazara yaratuu kaappatuu Itaamaara yaratuu kaappatuwaappekka dari beetteedda diraw, hewaadan haneedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | El7ezeere zare halaqati Itamaare zare halaqatappe daro gidida gishshas El7ezeere zareti tammanne usuppun cugan shaakettiin, Itamaare zareti osppun cugan shaakettida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኤልኤዜሬ ዛሬ ሃላቃቲ ኢታማሬ ዛሬ ሃላቃታፔ ዳሮ ጊዲዳ ጊሻስ ኤልኤዜሬ ዛሬቲ ታማኔ ኡሱፑን ጩጋን ሻኬቲን፥ ኢታማሬ ዛሬቲ ኦስፑን ጩጋን ሻኬቲዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አላዛራ ያራታ ሀላቃት እታማራ ያራታ ሀላቃታፐ ዳር በንትዳ ግሾ አላዛራ ያራት ታማነ ኡሱፑን ጩጋን ሻከትን እታማራ ያራት ሆስፑን ጩጋን ሻከትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Alaazara yarata halaqati Itamaara yarata halaqatape dari bentida gisho Alaazara yarati tammanne usupun cugan shaaketin Itamaara yarati hospun cugan shaaketidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከኢታምር ይልቅ በአልዓዛር ዘሮች መካከል ብዙ መሪዎች ተገኙ፤ አከፋፈላቸውም እንደሚከተለው ነበር፤ ከአልዓዛር ዘሮች ዐሥራ ስድስት የቤተ ሰብ አለቆች፤ ከኢታምርም ዘሮች ስምንት የቤተ ሰብ አለቆች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የአልዓዛር ቤተሰብ ቊጥር ከኢታማር ቤተሰብ ቊጥር በልጦ ስለ ተገኘ አመዳደቡም በዚሁ መሠረት ተወሰነ፤ ስለዚህ የአልዓዛር የቤተሰብ አለቆች ቊጥር ዐሥራ ስድስት ሆኖ ሲደለደል የኢታማር አለቆች ቊጥር ስምንት እንዲሆን ወሰነ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብ ደቂ ኣልኣዛር ከዓ ኻብ ደቂ ኢታምር ዝበዝሑ ዋናታት ተረኽቡ፤ ከምዙይ ኢሎም ከዓ ተሰርዑ፦ ካብ ደቂ ኣልኣዛር ዓሰርተ ሽዱሽተ ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታት ኮኑ፤ ካብ ደቂ ኢታምር ከዓ ኸከም ማይ ቤት ኣቦታቶም ሸሞንተ ዋናታት ኮኑ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብ ደቂ ኤልኣዛር ከኣ ካብ ደቂ ኢታማር ዚበዝሑ ዋናታት ተረኽቡ፡ ከምዚ ኢሎም ከኣ ተመቕሉ፡ ካብ ደቂ ኤልኣዛር ዓሰርተው ሹድሽተ ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታት ኰኑ፡ ካብ ደቂ ኢታማር ከኣ ከከም ማይ ቤት ኣቦታቶም ሾሞንተ ዋናታት ኰኑ። |