1 Chronicles 23:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ደቂ ሺሜይ፤ ሸሎሚትን ሓሲኤልን ካራንን ሰለስተ። እዚኣቶም ርእስታት ስድራ ላዓዳን እዮም ነይሮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሰሜኢ ልጆች ሰሎሚት፥ ሐዝኤል፥ ሐራን ሦስት ነበሩ። እነዚህ የለያአዳን አባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሰሜኢ ልጆች ሰሎሚት፥ ሐዝኤል፥ ሐራን ሦስት ነበሩ። እነዚህ የለአዳን አባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሰሜኢ ልጆች ሰሎሚት፥ ሐዝኤል፥ ሐራን ሦስት ነበሩ። እነዚህ የለአዳን አባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽምአ አቱማ ናናይ ሄዛቱ ሻሎሞታ፥ ሀዚኤላነ ሃራና፤ ሀዋንቱ ላእዳና ያራቶ ካፓቱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shim"a attuma naanay heezzatuu Shalomoota, Hazii'eelanne Haaraana; hawanttu La'idaana yaratoo kaappatuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Shim7e attuma nayti heedzdza; isttika Shalomite, Hazi7eelenne Haaraane; heyti Laadaane zarkketas halaqata. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሺምኤ ኣቱማ ናይቲ ሄ፤ ኢስቲካ ሻሎሚቴ፥ ሃዚኤሌኔ ሃራኔ፤ ሄይቲ ላዳኔ ዛርኬታስ ሃላቃታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሳመአ ሄ አደ ናይት ሳሎሞታ፥ ሀዝኤላነ ሀራና፤ ሀይሳቲ ላእዳነ ያራ ሀላቃታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Same7a heedzu adde nayti Salomoota, Hazi7eelanne Harana; haysati La7idane yaraa halaqata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የሰሜኢ ወንዶች ልጆች፤ ሰሎሚት፣ ሐዝኤል፣ ሐራን፤ በአጠቃላይ ሦስት ናቸው። እነዚህ የለአዳን ቤተ ሰብ አለቆች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሺምዒም ሸሎሞት፥ ሐዚኤልና ሃራን ተብለው የሚጠሩ ሦስት ወንዶች ልጆች ነበሩት፥ እነዚህ ሁሉ የላዕዳን ዘሮች ለሆኑት ጐሣዎች አለቆች ነበሩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሰሜኢ ሰለስተ ደቂ ነበርዎ፦ ሸሎሞት፥ ሓዝኤል፥ ሓራን። እዚኣቶም ዋናታት ናይ ለኣዳን ማይ ቤት ኣቦታት እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደቂ ሺምዒ፡ ሸሎሞትን ሓዚኤልን ሃራንን፡ ሰለስተ። እዚኣቶም ዋናታት ናይ ላዕዳን ማይ ቤት ኣቦታት እዮም። |