1 Chronicles 23:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብዚኦም ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ዕዮ ቤት እግዚኣብሄር ኪቕጽሉ ነበሮም። ሽዱሽተ ሽሕ ድማ መኮንናትን ዳያኑን ነበሩ፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ዚ​ህም ውስጥ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ቤት ሥራ የሚ​ያ​ሠ​ሩት ሃያ አራት ሺህ ነበሩ፤ ስድ​ስቱ ሺህም ጻፎ​ችና ፈራ​ጆች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነዚህም ውስጥ የእግዚአብሔርን ቤት ሥራ የሚያሠሩት ሀያ አራት ሺህ ነበሩ፤ ስድስቱ ሺህም አለቆችና ፈራጆች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነዚህም ውስጥ የጌታን ቤት ሥራ የሚሠሩት ሀያ አራት ሺህ ነበሩ። ስድስቱ ሺህም አለቆችና ፈራጆች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሀዋንቱ ግዶፐ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያዉ አዎትያ ላታማነ ኦይዱ ሻአቱዋ ካቲ ዎዳ። ቃይ ካፓቱዋነ ፕርዳ የለታቱዋ ኡሱፑን ሻአቱዋ ዎዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hawanttu giddoppe Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaw aawotiyaa laatamanne oyddu sha"atuwaa kaatii wotseedda. K'ay kaappatuwaanne pirddaa yeletatuwaa usuppun sha"atuwaa wotseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Haytanttafe 24,000 Xoossaa Keeththa ooso kaaletti xeellana mala aawateth isttas immides; qasse 6,000 asatas shuumetanne pirda daannata histti woththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሃይታንታፌ 24,000 ጾሳ ኬ ኦሶ ካሌቲ ጼላና ማላ ኣዋቴ ኢስታስ ኢሚዴስ፤ ቃሴ 6,000 ኣሳታስ ሹሜታኔ ፒርዳ ዳናታ ሂስቲ ዎዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንታፈ ጎዳ ኬ አዋተን አይስያ 24,000 ሌወታ ካዎይ ዎስ፤ 6,000 ሌወታ ሀላቃታነ ፕርዳ ዳይናታ ኦድ ዎስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Entafe Godaa keetha aawatethan aysiya 24,000 leeweta kawoy wothis; 6,000 leeweta halaqatanne pirda daynnata oothidi wothis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊትም እንዲህ አለ፤ “ከእነዚህ መካከል ሃያ አራቱ ሺሕ የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ሥራ ይቈጣጠሩ፤ ስድስቱ ሺሕ ደግሞ ሹሞችና ዳኞች ይሁኑ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሡ ከእነርሱ ኻያ አራት ሺህ የሚሆኑትን የእግዚአብሔርን የቤተ መቅደስ ሥራ እንዲያሠሩ መደባቸው፤ ስድስት ሺህ የሚሆኑትን ባለሥልጣኖችና ዳኞች ሆነው እንዲሠሩ መደባቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊት ከዓ ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ስራሕ ቤት እግዚኣብሄር ከመሓድሩ፥ ሽዱሽተ ሽሕ ኣሕሉቕን ፈራዶን ክኾኑ መረፆም።
Amharic Tigrinya 2011 ዳዊት ከኣ በለ፡ ካብ እዚኣቶም ዕስራን ኣርባዕተን ሽሕ ነቶ ዕዮ ኣብ ቤት እግዚኣብሄር ኪሐልዮሉ፡ ሹድሽተ ሽሕ ከኣ ሓላቑን ፈረድትን ኪዀኑ፡