1 Chronicles 23:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እስራኤል ካብ ብኤርሸባ ክሳዕ ዳን፡ ቍጽሮም ድማ ከከም ድምጾም፡ ሰብ ብሰብ ሰላሳን ሸሞንተን ሽሕ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሌዋውያንም ከሠላሳ ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ወደ ላይ ተቈጠሩ፤ ቍጥራቸውም በእያንዳንዱ ነፍስ ወከፍ ሲቈጠሩ ሠላሳ ስምንት ሺህ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሌዋውያንም ከሠላሳ ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ወደ ላይ ተቈጠሩ፤ ቍጥራቸው በእያንዳንዱ ነፍስ ወከፍ ሠላሳ ስምንት ሺህ ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሌዋውያንም ዕድሜአቸው ሠላሳ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑት ተቈጠሩ፤ በእያንዳንዳንዱ ነፍስ ወከፍ ተቈጠሩ፤ ድምራቸውም ሠላሳ ስምንት ሺህ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀታሙ ላይነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ ሌዋቱ ፓይደቴድኖ፤ ኡንቱንቱ ኡባና ሀታማነ ሆስፑን ሻአ አቱማ አሳ ግዴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hattamu laytsanne hewaappe bollanna de'iyaa Leewatuu paydetteeddino; unttunttu ubbaanna hattamanne hosppun sha"a attuma asaa gideeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isttas layththay heedzdzu tammanne hessafekka bollara gidida attuma asata Lewetappe qoodides; istta qooday kumeth 38,000 gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታስ ላይይ ሄ ታማኔ ሄሳፌካ ቦላራ ጊዲዳ ኣቱማ ኣሳታ ሌዌታፔ ቆዲዴስ፤ ኢስታ ቆዳይ ኩሜ 38,000 ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላይ ሀስታማነ እያፐ ቦላ ግድዳ ሌወት ታይበትድ ኩመ 38,000 ግድዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laythi hastamanne iyape bolla gidida Leeweti taybetidi kumethi 38,000 gididosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዕድሜያቸው ሠላሳና ከዚያ በላይ የሆኑ ወንዶች ሁሉ ተቈጠሩ፤ ቍጥራቸውም በጠቅላላው ሠላሳ ስምንት ሺሕ ነበረ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዕድሜአቸው ሠላሳና ከዚያም በላይ የሆኑትን ሌዋውያን ወንዶችን ቈጠረ፤ ጠቅላላ ድምራቸውም ሠላሳ ስምንት ሺህ ሆነ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዕድመኣቶም ልዕሊ ሰላሳ ዓመት ዝኾኑ ሌዋውያን ከዓ ተቘፀሩ፤ ብዝሖም ድማ ሰላሳን ሸሞንተን ሽሕ ሰብኡት ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ሌዋውያን ከኣ ካብ ወዲ ሰላሳ ዓመት ንላዕሊ ዘለው ዘበሉ ተቘጽሩ፡ እቲ ቚጽሩ፡ እቲ ቚጽሮም ድማ በብርእሲ ተተባዕታዮም ሰላሳን ሾሞንተን ሽሕ ኰነ። |