1 Chronicles 23:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ከምቲ ናይ መወዳእታ ቃላት ዳዊት፡ ሌዋውያን ካብ ወዲ ዕስራ ዓመትን ልዕሊኡን ተቖጺሮም እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በመ​ጨ​ረ​ሻ​ውም በዳ​ዊት ትእ​ዛዝ ከሃያ አም​ስት ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ ያሉት የሌዊ ልጆች ተቈ​ጠሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በመጨረሻውም በዳዊት ትእዛዝ ከሀያ ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ከዚያም በላይ ያሉት የሌዊ ልጆች ተቈጠሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በመጨረሻውም በዳዊት ትእዛዝ ዕድሜአቸው ሀያ ዓመትና ከዚያም በላይ ያሉት የሌዊ ልጆች ተቈጠሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳዊተ ዉርሰን አዛዜዳ አዛዙዋዳንካ ላታሙ ላይነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ ሌዋቱ ፓይደቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daawite wurssetsan azazeedda azazuwaadankka laatamu laytsanne hewaappe bollanna de'iyaa Leewatuu paydetteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawiti wurseththan immida azazo mala isttas layththay nam7u tammanne hessafe bollara gidida Leweti qoodettida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቲ ዉርሴን ኢሚዳ ኣዛዞ ማላ ኢስታስ ላይይ ናምኡ ታማኔ ሄሳፌ ቦላራ ጊዲዳ ሌዌቲ ቆዴቲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊቲ ዉርሰ ኪታን፥ ላይ ላታማነ እያፐ ቦላ ግድዳ ሌወት ታይበትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawita wursetha kiitan, laythi laatamanne iyape bolla gidida Leeweti taybetidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊት በሰጠው የመጨረሻ መመሪያ መሠረት የተቈጠሩት ሌዋውያን ዕድሜያቸው ሃያና ከዚያ በላይ ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዳዊት ለመጨረሻ ጊዜ በሰጠው መመሪያ መሠረት ሌዋውያን ሁሉ ኻያ ዓመት የሞላቸውና ከዚያ በላይ የሆኑ ተመዘገቡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ከምቲ ዳዊት ኣብ መወዳእታ ዝኣዘዞ፥ ልዕሊ ዕስራ ዓመት ዝኾኑ ደቂ ሌዊ ተቘፀሩ።
Amharic Tigrinya 2011 በቲ ዳሕራይ ቃላት ዳዊትሲ እቶም ደቂ ሌዊ፡ ካብ ወዲ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ ዘለው ዘበሉ፡ ተቘጽሩ።