1 Chronicles 23:24 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም ደቂ ሌዊ ከም ቤት ኣቦታቶም እዮም። ነቶም ዕዮ ኣገልግሎት ቤት እግዚኣብሄር ዚሰርሑ ርእስታት ስድራ ቤት ከኣ ከም ቍጽሪ ኣስማት ከም ድምጾም እተቘጽሩ፡ ካብ ወዲ ዕስራ ዓመትን ልዕሊኡን ኰይኖም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእግዚአብሔርን ቤት አገልግሎት በሠሩ ከሃያ አምስት ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ወደ ላይ በነበሩ በእያንዳንዳቸው በስማቸው በተቈጠሩት ላይ የአባቶች ቤት አለቆች የሆኑት በየአባቶቻቸው ቤት የሌዊ ልጆች እነዚህ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእግዚአብሔርን ቤት አገልግሎት በሠሩ ከሀያ ዓመት ዕድሜ ጀምሮ ወደ ላይ በነበሩ በእያንዳንዳቸው በስማቸው በተቆጠሩት ላይ የአባቶች ቤት አለቆች የሆኑት በየአባቶቻቸው ቤት የሌዊ ልጆች እነዚህ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌታን ቤት አገልግሎት በሠሩ ዕድሜአቸው ሀያ ዓመትና ከዚያም ላይ በነበሩ በእያንዳንዳቸው በስማቸው በተቆጠሩት ላይ የአባቶች ቤት አለቆች የሆኑት በየአባቶቻቸው ቤት የሌዊ ልጆች እነዚህ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሌዊያ የለታን ባረንቱ ዛርያንነ ጎለን ባረንቱ ሱንን ማዝጋበቴዳዋንቱ ሀዋንታ፤ ላታሙ ላይነ ሄዋፐ ቦላና ደእያ ሌዊያ ዛራቱ ኡባይ መና ጎዳ ጌሻ ጎልያን ኦድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Leewiyaa yeletaan barenttu zariyaaninne gollen barenttu suntsan mazggabetteeddawanttu hawantta; laatamu laytsanne hewaappe bollanna de'iyaa Leewiyaa zaratuu ubbay Med'inaa Godaa Geeshsha Golliyaan ootseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Haytanti ubbay baso asataninne ba zarkketan xeygettida; Lewe zareti issoy issoy ba sunththan mazgabettida; isttas layththay nam7u tammanne hessafe bolla gididayti Xoossa Keeththan ooththeettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሃይታንቲ ኡባይ ባሶ ኣሳታኒኔ ባ ዛርኬታን ጼይጌቲዳ፤ ሌዌ ዛሬቲ ኢሶይ ኢሶይ ባ ሱንን ማዝጋቤቲዳ፤ ኢስታስ ላይይ ናምኡ ታማኔ ሄሳፌ ቦላ ጊዲዳይቲ ጾሳ ኬን ኦቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወ የለታን ባንታ ኮቻንነ ሶ አሳን ባንታ ሱንን ማዝጋበትዳ ሌወ ኮቻት ሀይሳታ። ላይ ላታማነ እያፐ ቦላ ግድዳ ሌወ ኮቻት ኡባይ ጎዳ ፆሳ ኬን ኦዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leewe yeletan banta kochaaninne soo asan banta sunthan mazgabetida Leewe kochati haysata. Laythi laatamanne iyape bolla gidida Leewe kochati ubbay Godaa Xoossaa keethan oothidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንግዲህ እነዚህ የቤተ ሰቡ አለቆች ሆነው እያንዳንዳቸው በየስማቸው ተመዝግበው የተቈጠሩት የሌዊ ዘሮች ናቸው፤ ዕድሜያቸውም ሃያና ከዚያ በላይ የሆናቸው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ የሚያገለግሉ ነበሩ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እንግዲህ እነዚህ ሁሉ በየጐሣቸውና በየቤተሰባቸው የተዘረዘሩት የሌዊ ዘሮች ሲሆኑ፥ እያንዳንዳቸው በየስማቸው ተጠቅሰዋል። ኻያ ዓመት የሞላው ወይም ከዚያ በላይ የሆነው እያንዳንዱ የሌዊ ዘር በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ውስጥ ባለው ሥራ ድርሻ ነበረው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እዚኣቶም በብማይ ቤት ኣቦታቶም፥ ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታት ነበሩ። ዕድሜኣቶም ልዕሊ ዕስራ ዓመት ዝኾኑ ኣብ ስራሕ ቤት እግዚኣብሄር ይሰርሑ ነበሩ። ኵሎም በብስሞም ኣብ መዝገብ ዝተፅሓፉ ደቂ ሌዊ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም በብማይ ቤት ኣቦታቶም፡ ዋናታት መማይ ቤት ኣቦታት፡ ካብ ደቂ ዕስራ ዓመት ንላዕሊ ዘለው ዘበሉ፡ ኣብቲ ዕዮ ኣገልግሎት ቤት እግዚኣብሄር ዚዐዩ ዝነበሩ፡ በብርእሶም ተሰምዮም ብጽሕፈት እተቘጽሩ ደቂ ሌዊ እዮም። |