1 Chronicles 23:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካብ ደቂ ኬብሮን፤ ኤርያስ ቀዳማይ፡ ኣማርያ ካልኣይ፡ ያሃዚኤል ሳልሳይ፡ የካምዓም ድማ ራብዓይ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የኬ​ብ​ሮን ልጆች አለ​ቃው ኢያ​ኤ​ርያ፥ ሁለ​ተ​ኛው አማ​ርያ፥ ሦስ​ተ​ኛው ኢያ​ዝ​ሔል፥ አራ​ተ​ኛው ኢያ​ቄ​ም​ያስ ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የኬብሮን ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የኬብሮን ልጆች አለቃው ይሪያ፥ ሁለተኛው አማሪያ፥ ሦስተኛው የሕዚኤል፥ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ከብሮነ ናአይ ባይራይ ይሪያ፤ ላኤን አማርያ፤ ሄዘን ያሃዝኤላ፤ ኦይደን ይቃምኣማ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Kebroone na'ay bayiray Yiriiya; laa"entsuu Amaariyaa; heezzentsuu Yahaazi'eela; oyddentsuu Yik'ami'aama.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Kebroone naytappe bayrazi Yiriya, nam7anththozi Amaariya, heedzdzanththozi Yahazi7eele, oydanththozi Yoqima7aame.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኬብሮኔ ናይታፔ ባይራዚ ዪሪያ፥ ናምኣንዚ ኣማሪያ፥ ሄንዚ ያሃዚኤሌ፥ ኦይዳንዚ ዮቂማኣሜ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ከብሮና ናአይ ባይራይ ይርያ፤ ካሎይ አማረ፤ ሄንይ ያሀዝኤላ፤ ኦይዳንይ ያቅምኣማ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Kebroona na7ay bayray Yiriya; kaaloy Amaare; heedzanthoy Yahazi7eela; oyddanthoy Yaqim7aama.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የኬብሮን ወንዶች ልጆች፤ የመጀመሪያው ይሪያ፣ ሁለተኛው አማርያ፣ ሦስተኛው የሕዚኤል፣ አራተኛው ይቅምዓም ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የኬብሮንም ልጆች አለቃ ይሪያ፥ ሁለተኛው አማርያ፥ ሦስተኛው ያሕዚኤልና አራተኛው ይቃምዓም ተብለው የሚጠሩ አራት ወንዶች ልጆች ነበሩት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ደቂ ኬብሮን፦ ዋና ይሪያ፥ ካልኣይ ኣማርያ፥ ሳልሳይ የሕዚኤል፥ ራብዓይ ይቅምዓም።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ሔብሮን፡ የሪያ እቲ ዋና፡ ኣማርያ እቲ ኻልኣይ፡ ያሓዚኤልእቲ ሳልሳይ፡ ይቃምዓም ድማ እቲ ራብዓይ።