1 Chronicles 23:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ደቂ ሺሜይ ድማ፡ ያሃት፡ ሲናን ኢዩስን ቤርያን እዮም። እዞም ኣርባዕተ ደቂ ሲመይ እዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሰ​ሜኢ ልጆች ኤኢት፥ ዚዛ፥ ኢያ​አስ፥ በሪዓ ነበሩ። እነ​ዚህ አራቱ የሰ​ሜኢ ልጆች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የሰሜኢ ልጆች ኢኢት፥ ዚዛ፥ የዑስ፥ በሪዓ ነበሩ። እነዚህ አራቱ የሰሜኢ ልጆች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የሰሜኢ ልጆች ኢኢት፥ ዚዛ፥ የዑስ፥ በሪዓ ነበሩ። እነዚህ አራቱ የሰሜኢ ልጆች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽምአ አቱማ ናናይ ኦይዳቱ፥ ባረንቱ የለታ የለታ ማራን ያሃታ፥ ዚዛ፥ ይኡሻነ ባሪአ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shim"a attuma naanay oyddatuu, barenttu yeletaa yeletaa maaran Yahaata, Ziiza, Yi'uushanne Barii'a.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Shim7e attuma nayti, Yahaate, Ziina, Ya7uushenne Barihe.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሺምኤ ኣቱማ ናይቲ፥ ያሃቴ፥ ዚና፥ ያኡሼኔ ባሪሄ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሳማአ ኦይዱ አደ ናይት ያሃታ፥ ዚዛ፥ ኡሳነ ባርአ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sama7a oyddu adde nayti Yahaata, Ziiza, Usanne Bar7a.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የሰሜኢ ወንዶች ልጆች፤ ኢኢት፣ ዚዛ፣ የዑስ፣ በሪዓ፤ እነዚህ አራቱ የሰሜኢ ልጆች ናቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሺምዒም በዕድሜአቸው ተራ ያሐት፥ ዚዛ፥ ይዑሽና በሪያ ተብለው የሚጠሩ አራት ወንዶች ልጆች ነበሩት፤ ያሖት የመጀመሪያው፥ ዚዛ ሁለተኛው ነበሩ፤ ይዑሽና በሪያ ብዙ ልጆች ስላልነበሩአቸው እንደ አንድ ጐሣ ይቈጠሩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሰሜኢ ኣርባዕተ ደቂ ነበርዎ፦ ኢኢት፥ ዚዛ፥ የዑስ፥ በሪዓ እዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ሺምዒ ኸኣ፡ ያሓትን ዚናን የዑሽን በሪዓ፡ እዚኣቶም ኣርባዕቲኦም ደቂ ሺምዒ እዮም።