1 Chronicles 22:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሲዶናውያንን እቶም ካብ ጢሮስን ንዳዊት ብዙሕ ዕንጨይቲ ቄድሮስ የምጽኡሉ ነበሩ እሞ፡ ኣእዋም ቄድሮስ እውን ብብዝሒ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሲዶ​ና​ው​ያ​ንና የጢ​ሮስ ሰዎ​ችም ብዙ የዝ​ግባ እን​ጨት ለዳ​ዊት ያመጡ ነበ​ርና ቍጥር የሌ​ላ​ቸ​ውን የዝ​ግባ እን​ጨ​ቶች አዘ​ጋጀ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሲዶናውያውንና የጢሮስ ሰዎች ብዙ የዝግባ እንጨት ወደ ዳዊት ያመጡ ነበርና ቍጥር ያሌላቸውን የዝግባ እንጨቶች አዘጋጀ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሲዶናውያውንና የጢሮስ ሰዎች ብዙ የዝግባ እንጨት ወደ ዳዊት ያመጡ ነበርና ቍጥር የሌላቸውን የዝግባ እንጨቶች አዘጋጀ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሲዶና አሳቱነ ጺሮሳ አሳቱ ዳዊታዉ ዝጋ አህያ ድራዉ፥ ዳዊተ ፓይዱ ባይና ዝጋ ጊግሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Sidoona asatuunne S'iiroosa asatuu Daawitaw zigaa ahiyaa diraw, Daawite paydu baynna zigaa giigisseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Sidoona asaynne Xiroose asay daro ziga mith ehiza gishshas qooday baynda keehi daro ziga mith giigsides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሲዶና ኣሳይኔ ጺሮሴ ኣሳይ ዳሮ ዚጋ ሚ ኤሂዛ ጊሻስ ቆዳይ ባይንዳ ኬሂ ዳሮ ዚጋ ሚ ጊግሲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ስዶናነ ፅሮሳ አሳት ዳዊታስ ዝጋ ኤህያ ግሾ ዳዊቲ፥ ታይቦይ ባይና ዝጋ ጊግስስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Sidoonanne Xiroosa asati Dawitas ziga ehiya gisho Dawiti, tayboy bayna ziga giigisis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እንዲሁም ሲዶናውያንና ጢሮሳውያን በብዛት አምጥተውለት ስለ ነበር፣ ስፍር ቍጥር የሌለው የዝግባ ዕንጨት አሰናዳ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የጢሮስና የሲዶን ሕዝብ ቊጥሩ እጅግ ብዙ የሆነ የሊባኖስ ዛፍ ግንድ እንዲያመጡለት አደረገ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሲዶናውያንን ጢሮሳውያንን ብዙሕ ዝግባ ንዳዊት የምፅኡሉ ስለ ዝነበሩ ኸዓ ቝፅሪ ዘይብሉ ኦም ዝግባ ኣከበ።
Amharic Tigrinya 2011 ሲዶናውያን ጤሮሳውያንን ብዙሕ ኣእዋም ቄድሮስ ንዳዊት የምጽኡሉ ነበሩ እሞ፡ ቊጽሪ ዜብሉ ኦም ቄድሮስ ከኣ ኣከበ።