1 Chronicles 21:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ድማ በዚ ነገር እዚ ኣይተሓጐሰ። ስለዚ ንእስራኤል ስዒሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይህም ነገር በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ክፉ ሆነ፤ በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ላይ መቅ​ሠ​ፍ​ትን አመጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከዚህም ነገር የተነሣ እግዚአብሔር ተቈጣ፥ እስራኤልንም ቀሠፈ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከዚህም ነገር የተነሣ እግዚአብሔር ተቈጣ፥ እስራኤልንም ቀሠፈ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ጾሳይ ሀ የዉዋን ናሸትቤና ድራዉ፥ እስራኤልያ ሙሬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) S'oossay ha yewuwaan nashettibeenna diraw, Israa'eeliyaa mureedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He azazozi Xoossa matan iita gidida gishshas Xoossi Isra7eele asaa qaxxaydes.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ኣዛዞዚ ጾሳ ማታን ኢታ ጊዲዳ ጊሻስ ጾሲ ኢስራኤሌ ኣሳ ቃጻይዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ፆሳይ ሄሳን ኡፋይትቦና ግሾ እስራኤለ ሴርስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Xoossay hessan ufaytiboonna gisho Isra7eele seeris.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህ ትእዛዝ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነበር፤ ስለዚህ እግዚአብሔር እስራኤልን ቀጣ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ እጅግ ስለ ተቈጣ እስራኤልን ቀጣ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ካብዝ ነገር እዙይ ዝተልዓለውን እግዚኣብሄር ተቘጥዐ፤ ንህዝቢ እስራኤል ከዓ ቐሰፎ።
Amharic Tigrinya 2011 እዚ ነገር እዚ ግና ንኣምላኽ ኣጒሀዮ እሞ፡ ንእስራኤል ቀዘፎ።