1 Chronicles 21:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዮኣብ ድማ ድምር ቍጽሪ እቲ ህዝቢ ንዳዊት ሃቦ። ኲላቶም ካብ እስራኤል ድማ ሰይፊ ዚስሕቡ ሽሕን ሚእትን ሽሕን ይሁዳ ድማ ኣርባዕተ ሚእትን ስሳን ሽሕን ሰይፊ ዚስሕቡ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኢዮ​አ​ብም የቈ​ጠ​ራ​ቸ​ውን የሕ​ዝ​ቡን ድምር ለዳ​ዊት ሰጠ፤ ከእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ አንድ ሚሊ​ዮን አንድ መቶ ሺህ ሰይፍ የሚ​መ​ዝዙ ሰዎች ተገኙ፤ ከይ​ሁ​ዳም አራት መቶ ሰባ ሺህ ሰይፍ የሚ​መ​ዝዙ ሰዎች ተገኙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኢዮአብም የቈጠራቸውን የሕዝቡን ድምር ለዳዊት ሰጠ፤ ከእስራኤልም ሁሉ አንድ ሚሊዮን ከመቶ ሺህ ሰይፍ የሚመዝዙ ሰዎችን አገኘ፤ ከይሁዳም አራት መቶ ሰባ ሺህ ሰይፍ የሚመዝዙ ሰዎችን አገኘ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኢዮአብም የቈጠራቸውን የሕዝቡን ድምር ለዳዊት ሰጠ፤ ከእስራኤልም ሁሉ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ሰይፍ የሚመዝዙ ሰዎችን አገኘ፤ ከይሁዳም አራት መቶ ሰባ ሺህ ሰይፍ የሚመዝዙ ሰዎችን አገኘ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮኣበ ፓይዴኤዳ አሳ ፓይዱዋ ዳዊታዉ እሜዳ። እስራኤልያ ቢታን ኡባን ማሻን ኦለታናዉ ዳንዳይያ እት ሚሎነነ እት ጼቱ ሻአ ምኖ አሳቱ ደኢኖ። ቃይ ይሁዳ ቢታን ማሻን ኦለታናዉ ዳንዳይያ ኦይዱ ጼታነ ላፑን ታሙ ሻአ ምኖ አሳቱ ደኢኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yoo'aabe paydeedda asaa payduwaa Daawitaw immeedda. Israa'eeliyaa biittan ubbaan mashshaan olettanaw danddayiyaa itti miilonenne itti s'eetu sha"a mino asatuu de'iino. K'ay Yihudaa biittan mashshaan olettanaw danddayiyaa oyddu s'eetanne laappun tammu sha"a mino asatuu de'iino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aabey qoodida asaa qooda Dawites immides; Isra7eeleppe 1,100,000 Yuhudappe 47,000 olanaas dandayzayta demmides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዮኣቤይ ቆዲዳ ኣሳ ቆዳ ዳዊቴስ ኢሚዴስ፤ ኢስራኤሌፔ 1,100,000 ዩሁዳፔ 47,000 ኦላናስ ዳንዳይዛይታ ዴሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እዮኣብ ታይብዳ አሳ ታይቡዋ ዳዊታስ እሚስ። እስራኤለ ቢታ ኡባን ማሻን ኦለታናዉ ዳንዳእያ እስ 1,100,000 አሳት ደኦሶና። ቃስ ይሁዳ ቢታን ማሻን ኦለታናዉ ዳንዳእያ 470,000 አሳት ደኦሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Iyo7aabi taybida asaa taybuwa Dawitas immis. Isra7eele biitta ubban mashshan oletanaw danda7iya issi 1,100,000 asati de7oosona. Qassi Yihuda biittan mashshan oletanaw danda7iya 470,000 asati de7oosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኢዮአብም የተዋጊዎቹን ሰዎች ቍጥር ለዳዊት አቀረበ፤ እነዚህም በመላው እስራኤል አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺሕ፣ በይሁዳ ደግሞ አራት መቶ ሰባ ሺሕ ሲሆኑ፣ ሁሉም ሰይፍ መምዘዝ የሚችሉ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ለውትድርና አገልግሎት ብቁ የሆኑትን ሰዎች ጠቅላላ ድምር ለዳዊት አስታወቀ፤ እነርሱም ከእስራኤል አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ ሲሆኑ፥ ከይሁዳ ደግሞ አራት መቶ ሰባ ሺህ ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኢዮኣብ ድማ ድምር እቲ ዝተቘፀረ ህዝቢ ንዳዊት ሃቦ። ካብ ኵሉ እስራኤል ከዓ ሓደ ሚልዮንን ሚእቲ ሽሕን ክዋግኡ ዝኽእሉ ሰባት ነበሩ። ካብ ይሁዳ ኸዓ ኣርባዕተ ሚእትን ሰብዓን ሽሕ ክዋግኡ ዝኽእሉ ሰባት ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ዮኣብ ድማ ቊጽሪ እቲ እተቘጽረ ህዝቢ ንዳዊት ሀቦ። ካብ ብዘሎ እስራኤል ከኣ ዓሰርተው ሓደ ሚእቲ ሽሕ ሴፍ ዚመዙ ዘብ ነበሩ፡ ካብ ይሁዳ ኸኣ ኣርባዕተ ሚእትን ሰብዓን ሽሕ ሴፍ ዚመዙ ሰብ ነበሩ።