1 Chronicles 21:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ቃል ንጉስ ግና ኣብ ልዕሊ ዮኣብ ሰዓረ። ዮኣብ ድማ ተበጊሱ ብብዘሎ እስራኤል ተጓዒዙ ናብ የሩሳሌም በጽሐ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን የን​ጉሡ ቃል በኢ​ዮ​አብ ላይ አሸ​ነፈ፤ ኢዮ​አ​ብም ወጥቶ በእ​ስ​ራ​ኤል ሁሉ ላይ ተዘ​ዋ​ወረ፤ ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም መጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን የንጉሡ ቃል በኢዮአብ ላይ አሸነፈ፤ ኢዮአብም ወጥቶ በእስራኤል ሁሉ ላይ ተዘዋወረ፥ ወደ ኢየሩሳሌምም መጣ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን የንጉሡ ቃል በኢዮአብ ላይ አሸነፈ፤ ኢዮአብም ወጥቶ በእስራኤል ሁሉ ላይ ተዘዋወረ፥ ወደ ኢየሩሳሌምም ተመለሰ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ካትያ ቃላይ ዮኣባ ጾኔዳ። ዮኣበ ከሲደ፥ እስራኤልያ ቢታ ኡባ ዩዬዳ፤ የሩሳላመ ስሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin kaatiyaa k'aalay Yoo'aaba s'ooneedda. Yoo'aabe kesiide, Israa'eeliyaa biittaa ubbaa yuuyyeedda; Yerusaalame simmeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin kawoza qaalay Iyo7aabe xoonides; histtiin Iyo7aabey kezi Isra7eele biitta ubbaa yuuyi aadhdhi Yerusalaame simmides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ካዎዛ ቃላይ ኢዮኣቤ ጾኒዴስ፤ ሂስቲን ኢዮኣቤይ ኬዚ ኢስራኤሌ ቢታ ኡባ ዩዪ ኣ ዬሩሳላሜ ሲሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ካዋ ቃላይ እዮኣባ ፆንን፥ እዮኣብ ከይድ እስራኤለ ቢታ ኡባ ዩይድ የሩሳላመ ስምስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin kawa qaalay Iyo7aaba xoonin, Iyo7aabi keyidi Isra7eele biitta ubbaa yuuyidi Yerusalaame simmis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይሁን እንጂ የንጉሡ ቃል ኢዮአብን አሸነፈው፤ ስለዚህ ኢዮአብ ወጣ፤ በመላው እስራኤል ከተዘዋወረ በኋላ፣ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ንጉሡ ግን ትእዛዙን እንዲፈጽም ኢዮአብን አስገደደው፤ ከዚህ በኋላ ኢዮአብ ከንጉሡ ፊት ወጣ፤ ሕዝቡንም ለመቊጠር በአገሪቱ በሙሉ ተዘዋውሮ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንጉስ ግና ንኢዮኣብ በርትዖ። ስለዙይ ኢዮኣብ ወፀ፤ ናብ ኵሉ እስራኤል ከይዱ ኸዓ ናብ ኢየሩሳሌም ተመለሰ።
Amharic Tigrinya 2011 እቲ ቓል ንጉስ ግና ንዮኣብ በርትዖ። ስለዚ ዮኣብ ወጸ፡ ናብ በዘሎ እስራኤል ከይዱ ኸኣ ናብ የሩሳሌም መጸ።