1 Chronicles 21:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዳዊት ንዮኣብን ነቶም መራሕቲ ህዝብን፡ ኪዱ ንእስራኤል ካብ ብኤርሸባ ክሳዕ ዳን ቆጸርዎም፡ በሎም። ቍጽሮም ድማ ናባይ ኣምጽኡለይ፡ ምእንቲ ኽፈልጦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ዳዊ​ትም ኢዮ​አ​ብ​ንና የሕ​ዝ​ቡን አለ​ቆች ሁሉ፥ “ሂዱ፥ ከቤ​ር​ሳ​ቤህ ጀምሮ እስከ ዳን ድረስ እስ​ራ​ኤ​ልን ቍጠሩ፤ ድም​ራ​ቸ​ው​ንም አውቅ ዘንድ አስ​ታ​ው​ቁኝ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ዳዊትም ኢዮአብንና የሕዝቡን አለቆች። ሂዱ፥ ከቤርሳቤህ ጀምሮ እስከ ዳን ድረስ እስራኤልን ቍጠሩ፥ ድምራቸውንም አውቅ ዘንድ አስታውቁኝ አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ዳዊትም ኢዮአብንና የሕዝቡን አለቆች፦ “ሂዱ፥ ከቤር-ሳቤህ ጀምሮ እስከ ዳን ድረስ እስራኤልን ቁጠሩ፥ ድምራቸውንም እንዳውቅ ተመልሳችሁ አስታውቁኝ” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዳዊተ ዮኣባነ ኦላንቻቱ ካፓቱዋ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ዳናፐ በርሳበሀ ጋካናዉ ቢተ፤ እስራኤልያ አሳ ፓይድተ። ያቲደ አሳ ፓይዱ አፑነንቶ ታና ኤርስተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Daawite Yoo'aabanne olanchchatuu kaappatuwaa hawaadan yaageedda; «Daanappe Berssaabeha gakkanaw biite; Israa'eeliyaa asaa paydite. Yaatiide asaa paydu aappunentto taana erissite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Dawiti Iyo7aabenne olanchchata halaqata, «Daaneppe biidi Bersaabehe gakkanaas diza Isra7eele asaa qoodite; histtidi asaa qooday aappunakko tana erisite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዳዊቲ ኢዮኣቤኔ ኦላንቻታ ሃላቃታ፥ «ዳኔፔ ቢዲ ቤርሳቤሄ ጋካናስ ዲዛ ኢስራኤሌ ኣሳ ቆዲቴ፤ ሂስቲዲ ኣሳ ቆዳይ ኣፑናኮ ታና ኤሪሲቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዳዊቲ እዮኣባኮነ ቶራ ሞጮናታኮ፥ “ዳነፐ በርሳበ ጋካናዉ ብድ፥ እስራኤለ አሳ ታይብተ። ያትድ፥ አሳ ታይቦይ አፑነኮ ታና ኤርስተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Dawiti Iyo7aabakonne toora moconatako, “Daanepe Barsaabe gakanaw bidi, Isra7eele asaa taybite. Yaatidi, asaa tayboy aapuneko tana erisite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊትም ኢዮአብንና የሰራዊቱን አዛዦች፣ “ሄዳችሁ ከቤርሳቤህ እስከ ዳን ያሉትን እስራኤላውያን ቍጠሩ፤ ከዚያም ምን ያህል እንደ ሆኑ ዐውቅ ዘንድ ንገሩኝ” አላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዳዊት ለኢዮአብና ለሌሎቹ የጦር መኰንኖች “በመላው እስራኤል ከአገሪቱ ዳር እስከ ዳር፥ ማለትም ከዳን እስከ ቤርሳቤህ ሄዳችሁ ሕዝቡን ቊጠሩ፤ እኔ በእስራኤል ምን ያኽል ሕዝብ እንዳለ ማወቅ እፈልጋለሁ” የሚል ትእዛዝ ሰጣቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊት ከዓ ንኢዮኣብን ነሕሉቕ ህዝብን “ኪዱ ኻብ ቤርሳቤህ ጀሚርኩም ክሳዕ ዳን ዘሎ ህዝቢ እስራኤል ቍፀርዎ። ብዝሖም ምእንቲ ኽፈልጥ ከዓ ፀብፃብ ኣምፅኡለይ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ዳዊት ከኣ ንዮኣብ ንሓላቑ ህዝብን፡ ኪዱ፡ ንእስራኤል ካብ ብኤርሸባዕ ክሳዕ ዳን ቊጸርዎ፡ ቊጽሮም ምእንቲ ኽፈልጥ ከኣ፡ ቃል ኣምጽኡለይ፡ በሎም።