1 Chronicles 2:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ካባታቶም ድማ ጌሹርን ኣራምን ምስ ከተማታት ያዒርን ምስ ኬናትን ጽግዕተኛታታን ስሳ ከተማ ወሰደ። እዚ ዅሉ ናይ ደቂ ማጊር ኣቦ ጊልዓድ እዩ ነይሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኤስ​ሮ​ምም ጌሱ​ር​ንና አራ​ምን የኢ​ያ​ዔ​ርን ከተ​ሞች ከቄ​ና​ትና ከመ​ን​ደ​ሮ​ችዋ ጋር ስድ​ሳ​ውን ከተ​ሞች ወሰደ። እነ​ዚህ ሁሉ የገ​ለ​ዓድ አባት የማ​ኪር ልጆች ከተ​ሞች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጌሹርና አራምም የኢያዕርን ከተሞች ከቄናትና ከመንደሮችዋ ጋር ስድሳውን ከተሞች ወሰዱባቸው። እነዚህ ሁሉ የገለዓድ አባት የማኪር ልጆች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌሹርና አራምም የኢያዕርን ከተሞች ከቄናትና ከመንደሮችዋ ጋር ስልሳውን ከተሞች ወሰዱባቸው። እነዚህ ሁሉ የገለዓድ አባት የማኪር ልጆች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ጋሹራነ ሶርያ ካተቱ ሀቦት-ያኢራ ካታማቱዋ ቃናታነ አ ሄራቱዋ ኡሱፑን ታሙ ካታማቱዋ ኦለቲደ ኦይቄድኖ፤ ያን ደኤዳ አሳይ ኡባይ ጋላኣደ አዉዋ ማክራ ዛርያ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Gashuuranne Sooriyaa kaatetuu Habooti-Yaa'iira katamatuwaa K'anaataanne aa heeratuwaa usuppun tammu katamatuwaa olettiide oyk'k'eeddino; yaan de'eedda Asay ubbay Gala'aade aawuwaa Maakira zariyaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Geeshureynne Aaraamey Qenaateninne izi heeran diza 60 qeeri katamatanne Ya7ire katamata oli oykkida; heyti ubbayka Gala7aade aawa Maakire zereththata.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ጌሹሬይኔ ኣራሜይ ቄናቴኒኔ ኢዚ ሄራን ዲዛ 60 ቄሪ ካታማታኔ ያኢሬ ካታማታ ኦሊ ኦይኪዳ፤ ሄይቲ ኡባይካ ጋላኣዴ ኣዋ ማኪሬ ዜሬታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ገሹራነ ሶረ ካዎት ያእራ ካታማታ ቃናታነ እያ ዩሹዋን ደእያ ኡሱፑን ታሙ ካታማታ ኦልድ ኦይክዶሶና፤ ያን ደእያ አሳ ኡባይ ጋላዳ አዋ ማክራ ኮቸ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Geshuranne Soore kawoti Ya7ira katamata Qanaatanne iya yuushuwan de7iya usupun tammu katamata olidi oykidosona; yan de7iya asa ubbay Galada aawa Makira koche.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይሁን እንጂ ጌሹርና አራም፣ ቄናትንና በዙሪያዋ የሚገኙትን ስድሳ መንደሮች ጨምሮ የኢያዕርን ከተሞች ነጠቁት ። እነዚህ ሁሉ የገለዓድ አባት የማኪር ዘሮች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን የገሹርና የአራም ነገሥታት ሥልሳ የሚያኽሉ ታናናሽ ከተሞችን ከዚያው ከገለዓድ ድል አድርጎ ያዘ፤ ይህም የያኢርንና የቀናትን መንደሮች እንዲሁም በአቅራቢያቸው ያሉትንም ታናናሽ ከተሞች የሚያጠቃልል ነበር፤ በዚያ የሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ የገለዓድ አባት የማኪር ዘሮች ናቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ጌሹርን ኣራምን ግና ንኣኣቶም ስሳ ኸተማታት ኣሕደግዎም። ኢያዕርን ቄናትን እተን ኣብ ዙርያአን ዝነበራ ቝሸታትን እውን ካብኣተን ነበራ። እዚኣቶም ኵሎም ደቂ ማኪር ኣቦ ገለዓድ ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ጌሹርን ኣራምን ነተን ከተማታት ያኢር ምስ ቄናትን ቚሻታን ስሳ ኸተማ፡ ካባታቶም ወሰድወን። እዚኣቶም ኲሎም ደቂ ማኪር ኣቦ ጊልዓድ ነበሩ።