1 Chronicles 2:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድሕርዚ ድማ ሄጽሮን ናብታ ወዲ ስሳ ዓመት ከሎ እተመርዓዋ ጓል ማጊር ኣቦ ጊልዓድ ኣተወ። ንሳ ድማ ሰጉብ ወለደቶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚያም በኋላ ኤስሮም ስድሳ ዓመት በሆነው ጊዜ ወደ አገባት ወደ ገለዓድ አባት ወደ ማኬር ልጅ ገባ፤ ሴጉብንም ወለደችለት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚያም በኋላ ኤስሮም ስድሳ ዓመት በሆነው ጊዜ ወዳገባት ወደ ገለዓድ አባት ወደ ማኪር ልጅ ገባ፤ ሠጉብንም ወለደችለት። ሠጉብም ኢያዕርን ወለደ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም በኋላ ኤስሮም ስልሳ ዓመት በሆነው ጊዜ ወዳገባት ወደ ገለዓድ አባት ወደ ማኪር ልጅ ገባ፤ ሠጉብንም ወለደችለት። ሠጉብም ኢያዕርን ወለደ፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄጽሮነ ኡሱፑን ታሙ ላይፐ ጉይያን፥ ጋላኣደ አዉዋ ማክራ ናቶ አኪደ፥ ሳጉባ የሌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hes'iroone usuppun tammu laytsaappe guyyiyaan, Gala'aade aawuwaa Maakira naatto akkiide, Saguba yeleedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hexiroomey izas 60 layth kumishin Gala7aade aawa Maakire nayo machcho ekkidi Sagube yelides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄጺሮሜይ ኢዛስ 60 ላይ ኩሚሺን ጋላኣዴ ኣዋ ማኪሬ ናዮ ማቾ ኤኪዲ ሳጉቤ ዬሊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄስሮናስ ላይ ኡሱፑን ታሙ ግድን፥ ጋላዳ አዋ ማክራ ናእዉ ኤክድ ሳጉባ የልስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hesiroonas laythi usupun tammu gidin, Galada aawa Makira na7iw ekidi Saguba yelis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም በኋላ ኤስሮም ስድሳ ዓመት ሲሆነው የገለዓድን አባት የማኪርን ልጅ አገባ፤ እርሷም ሠጉብን ወለደችለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሔጽሮን ሥልሳ ዓመት ሲሞላው የገለዓድ እኅት የነበረችውን የማኪርን ልጅ አግብቶ ሰጉብ የተባለውን ወንድ ልጅ ወለደ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደሓር ድማ ኤስሮም ንጓል ማኪር ኣቦ ገለዓድ ኣእተዋ እሞ ንሰጉብ ወለደትሉ። ንሱ ኸእትዋ እንተሎ ወዲ ስሳ ዓመት ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ደሓር ድማ ሔጽሮን ናብ ጓል ማኪር ኣቦ ጊልዓድ ኣተወ። ንሱ ወዲ ስሳ ዓመት ምስ ኰነ፡ ኣእተዋ እሞ፡ ንሴጉብ ወለደትሉ። |