1 Chronicles 19:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ፡ ገሊኦም ሰባት ከይዶም፡ ነቶም ሰብኡት ብኸመይ ከም እተገልገሉ ንዳዊት ነገሩዎ። እቶም ሰብኡት ድማ ኣዝዮም ሓፈሩ እሞ፡ ኪቕበሎም ለኣኸ። ሽዑ እቲ ንጉስ፡ ጭሕምኻ ክሳዕ ዚበቁል ኣብ ያሪኮ ጽናሕ፡ ድሕሪኡ ተመለስ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰዎችም ሄደው በሰዎቹ ላይ የተደረገውን ለዳዊት አስታወቁት። ሰዎቹም በብዙ አፍረዋልና ይቀበሏቸው ዘንድ ሰዎችን ላኩ፤ ንጉሡም፥ “ጢማችሁ እስኪያድግ ድረስ በኢያሪኮ ተቀመጡ፥ ከዚያም በኋላ ተመለሱ” አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ወሬኞችም ሄደው በሰዎቹ ላይ የተደረገውን ለዳዊት አስታወቁት። ሰዎቹም በብዙ አፍረዋልና ተቀባዮች ላከ፤ ንጉሡም። ጢማችሁ እስኪያድግ ድረስ በኢያሪኮ ተቀመጡ፥ ከዚያም በኋላ ተመለሱ አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነርሱም ወደመጡበት ተመለሱ። ዳዊትም በሰዎቹ ላይ የተደረገውን በነገረሩት ጊዜ ሰዎቹ እጅግ ስላፈሩ እንዲቀበሏቸው መልእክተኞችን ላከ፤ ንጉሡም፦ “ጢማችሁ እስኪያድግ ድረስ በኢያሪኮ ተቀመጡ፥ ከዚያም በኋላ ተመለሱ” አለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ አሳቱ ዳሮ ዬላቴድኖ። ዳዊተ ሄዋ ስሲደ፥ እ ኡንቱንቱና ጋከትያ አሳ ኪቴዳ። ሄዋፐ፥ “ህንተንቱ ቡቻይ ድጫናሽን፥ ያርኮ ካታማን ደእሽተ፤ ሄዋፐ ጉይያን ሃ ዪተ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, asatuu daro yeellateeddino. Daawite hewaa sisiide, I unttunttunna gakettiyaa asaa kiitteedda. Hewaappe, «Hinttenttu buuchchay dic'c'anaashin, Yaarikko kataman de'ishshite; hewaappe guyyiyaan haa yiite» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istti keehi yeellatida gishshas Dawiti hessa siyidi isttara gayttana mala hara as isttako kiittidi, «Intte buuchchi diccana gakkanaas Iyarkko kataman de7iishshite; hessafe guye haa yiite» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስቲ ኬሂ ዬላቲዳ ጊሻስ ዳዊቲ ሄሳ ሲዪዲ ኢስታራ ጋይታና ማላ ሃራ ኣስ ኢስታኮ ኪቲዲ፥ «ኢንቴ ቡቺ ዲጫና ጋካናስ ኢያርኮ ካታማን ዴኢሺቴ፤ ሄሳፌ ጉዬ ሃ ዪቴ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ አሳት ዳሮ ዬላትዶሶና። ዳዊቲ ሄሳ ስእድ፥ ኤንታኮራ አስ ኪትድ፥ “ህንተ ቡቻይ ድጫና ጋካናዉ እያርኮ ካታማን ደእተ፤ ሄሳፈ ጉየ ሃ ዪተ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, asati daro yeellatidosona. Dawiti hessa si7idi, entara asi kiittidi, “Hinte buuchay diccana gakanaw Iyaarko kataman de7ite; hessafe guye haa yiite” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በሰዎቹ ላይ የደረሰባቸውን ዳዊት በሰማ ጊዜ እጅግ ዐፍረው ስለ ነበር፣ ወደ እነርሱ መልክተኞችን ላከ፤ ንጉሡም፣ “ጢማችሁ እስኪያድግ ድረስ በኢያሪኮ ቈዩና ከዚያ በኋላ ትመጣለችሁ” አለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱም ወደ ቤታቸው ለመመለስ አፈሩ፤ ዳዊት ስለ ሆነው ነገር ሁሉ በሰማ ጊዜ መልእክተኞች ልኮ በኢያሪኮ እንዲቈዩና ጢማቸው እስከሚያድግ ድረስ እንዳይመለሱ ነገራቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዝኾኑ ሰባት ከይዶም ከዓ እቲ ነቶም ሰባት ዝበፅሖም ነገር ንዳዊት ነገርዎ። ንሱ ድማ እቶም ሰባት የመና ሓፊሮም ነበሩ እሞ፥ ዝራኸብዎም ሰባት ሰዲዱ “ጭሕምኹም ክሳዕ ዝበቍል ኣብ ኢያሪኮ ፅንሑ” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ነቶም ሰባት ዝዀኖም ነገር ከኣ ገለ ሰባት ከይዶም ንዳዊት ነገርዎ። ንሱ ድማ፡ እቶም ሰባት ብዙሕ ሐፊሮም ነበሩ እሞ፡ ዚቕበልዎም ሰደደሎም። ንጉስ ከኣ፡ እቲ ጭሕምኹም ክሳዕ ዚበቊል ኣብ ያሪኮ ጸኒሕኩም ተመለሱ፡ በሎም። |