1 Chronicles 19:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ሃኑን ንባሮት ዳዊት ወሲዱ ላጽዮም፡ ክዳውንቶም ኣብ ማእከል ኣትሪሩ ኣብ መዓኮሮም ቆሪጹ ሰደዶም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሐናንም የዳዊትን አገልጋዮች ወስዶ የጢማቸውን ግማሽ አስላጫቸው፤ ልብሳቸውንም እስከ ወገባቸው ድረስ ለሁለት ቀድዶ ሰደዳቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሐኖንም የዳዊትን ባሪያዎች ወስዶ አስላጫቸው፥ ልብሳቸውንም እስከ ወገባቸው ድረስ ከሁለት ቀድዶ ሰደዳቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሐኖንም የዳዊትን ባርያዎች ወስዶ አስላጫቸው፥ ልብሳቸውንም እስከ ወገባቸው ድረስ ከሁለት ቀድዶ ሰደዳቸው፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀኑን ዳዊተ ኪቴዳ አሳቱዋ ኦይቂደ፥ ኡንቱንቱ ቡቻ ሜዴዳ፤ ኡንቱንቱ ማዩዋካ ኡትያ ዱልያ ባጋፐ ቃንጽ አኪደ፥ ኡንቱንታ የዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hanuuni Daawite kiitteedda asatuwaa oyk'k'iide, unttunttu buuchchaa meedeedda; unttunttu mayuwaakka uttiyaa dulliyaa baggappe k'ans's'i akkiide, unttuntta yeddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtiin Haanooney Dawiti kiittida asata oykkidi istta buuchchaa meedides; istta may7oka istta kalloy beettanaashe gakkanaas daakkidi istta dere zaari yeddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲን ሃኖኔይ ዳዊቲ ኪቲዳ ኣሳታ ኦይኪዲ ኢስታ ቡቻ ሜዲዴስ፤ ኢስታ ማይኦካ ኢስታ ካሎይ ቤታናሼ ጋካናስ ዳኪዲ ኢስታ ዴሬ ዛሪ ዬዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀኑኒ ዳዊቲ ኪትዳ አሳታ ኦይክድ፥ ኤንታ ቡቻ ሜድስ፤ ኤንታ ማኡዋ ጋርሳፈ ዱለ ጋካናዉ ቃንፅድ ኤንታ የድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hanuni Dawiti kiitida asata oykidi, enta buuchaa meedis; enta ma7uwa garsafe dulle gakanaw qanxidi enta yeddis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ስለዚህ ሐኖን የዳዊትን ሰዎች ይዞ ላጫቸው፤ ልብሳቸውንም እስከ መቀመጫቸው ድረስ መኻል ለመኻል ቀዶ ሰደዳቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ ሐኑን የዳዊትን መልእክተኞች ይዞ ጢማቸውን ላጨ፤ ኀፍረተ ሥጋቸው እስኪታይ ድረስ ከወገባቸው በታች ያለውን ልብስ ቈረጠና ወደ አገራቸው ሰደዳቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ሓኖን ነቶም ንልኡኻት ዳዊት ወሲዱ ላፀዮም፤ ንኽዳውንቶም ከዓ ኽሳዕ ጥቓ ማዕጥቖኦም ቈሪፁ ሰደዶም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ሓኑን ንገላው ዳዊት ወሲዱ ላጸዮም፡ ፈረቓ ኽዳውንቶም ከኣ ከክሳዕ መዓኰሮም ቈሪጹ ሰደዶም። |