1 Chronicles 19:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መሳፍንቲ ደቂ ዓሞን ግና ንሃኑን፡ ዳዊት ንኣቦኻ ዜኽብርዶ ይመስለካ፡ መጸናንዒ ለኣኸልካ፧ ባሮቱ ነታ ምድሪ ኺስልዩዋ፡ ከውድቑን ኪስልዩንዶ ኣይመጹኹምን፧ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የአሞን ልጆች አለቆች ግን ሐናንን፥ “ዳዊት የሚያጽናኑህን ወደ አንተ የላከ አባትህን በማክበር ነውን? አገልጋዮቹስ ከተማዪቱን ለመመርመርና ሀገሪቱንም ለመሰለል ወደ አንተ የመጡ አይደሉምን?” አሉት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የአሞን ልጆች አለቆች ግን ሐኖንን። ዳዊት አባትህን አክብሮ የሚያጽናኑህን ወደ አንተ የላከ ይመስልሃልን? ባሪያዎቹስ አገሪቱን ለመመርመር፥ ለማጥፋት፥ ለመሰለልም ወደ አንተ የመጡ አይደሉምን? አሉት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የአሞን ልጆች ሹማምንት ግን ሐኖንን እንዲህ አሉት፦ “ዳዊት አባትህን አክብሮ የሚያጽናኑህን ወደ አንተ የላከ ይመስልሃልን? ባርያዎቹስ አገሪቱን ለመመርመር፥ ለማጥፋት፥ ለመሰለልም ወደ አንተ የመጡ አይደሉምን?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | አሞና አሳ ካፓቱ ሀኑና፥ “ዳዊተ ኔና ምንናዉ ሀ አሳቱዋ ኪቴዳዌ ነ አዉዋ ቦንቹዋ ድራሳ ጋድየ? እ ባረ አሳ ኪቴዳዌ ሀ ካታማ ጼላናሳ፥ ዎቻናሳነ ኦለቲደ ጾናናሳ” ያጌድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Amoona asaa kaappatuu Hanuuna, «Daawite neena mintsetsanaw ha asatuwaa kiitteeddawe ne aawuwaa bonchchuwaa diraassa gaaddiyye? I bare asaa kiitteeddawe ha katamaa s'eellanaassa, wochchanaassanne olettiide s'oonanaassa» yaageeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Amoone dere shuumeti Haanoone, «Dawiti ha asata kiittiday ne aawa bonchchidi nena minththeththanaas misatizee? Izi ha asata kiittiday biittayo xomosi xeellanaassinne oli oykkanaassa» gida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኣሞኔ ዴሬ ሹሜቲ ሃኖኔ፥ «ዳዊቲ ሃ ኣሳታ ኪቲዳይ ኔ ኣዋ ቦንቺዲ ኔና ሚንናስ ሚሳቲዜ? ኢዚ ሃ ኣሳታ ኪቲዳይ ቢታዮ ጾሞሲ ጼላናሲኔ ኦሊ ኦይካናሳ» ጊዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | አሞነ ሞርናት ሀኑናኮ፥ “ዳዊቲ ነ አዋ ቦንችድ ነና ምንናዉ ሀ አሳታ ኪትስ ጋዳ ኔ ቆፓይ? እ ሀ አሳ ኪትዳይ ሀ ካታማ ዎችድ፥ ኦላናሳ” ያግዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Amoone moorinnati Hanunako, “Dawiti ne aawa bonchidi nena minthethanaw ha asata kiittis gada na qopay? I ha asaa kiittiday ha katamaa wochidi, olanaasa” yaagidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የአሞናውያን መኳንንት ለሐኖን፣ “ዳዊት ሐዘኑን ለመግለጽ ሰዎችን ወደ አንተ የላከው አባትህን አክብሮ ይመስልሃልን? ሰዎቹ ወደ አንተ የመጡት አገሪቱን ለመመርመር፣ ለመሰለልና ለመያዝ አይደለምን?” አሉት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዐሞናውያን ባለሥልጣኖች ንጉሡን እንዲህ አሉት፤ “ዳዊት እነዚህን ሰዎች የላከው አባትህን በማክበር የሐዘንህ ተካፋይ ለመሆን ይመስልሃልን? ከቶ እንዳይመስልህ! እርሱ እነዚህን መልእክተኞች የላከው ምድሪቱን ወሮ መያዝ ይችል ዘንድ እንዲሰልሉለት ነው።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም መሳፍንቲ ደቂ ኣሞን ግና ንሓኖን “ዳዊት ነቦኻ ኣኽቢሩዶ ዘፀናንዑ ዝሰደደልካ ይመስለካ ኣሎ? እዚኣቶም ነዛ ሃገር ምእንቲ ኽምርምርዋን ክስልይዋን ክሕዝዋን እዮም መፂኦም ዘለዉ” በልዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም መሳፍንቲ ደቂ ዓሞን ግና ንሓኑን፡ ዳዊት ነቦኻ ኣኽቢሩዶ መጸናናዕቲ ዝሰደደልካ ይመስለካ ኣሎ እዞም ገላውኡ ነዛ ሃገር ምእንቲ ኺምርምርዋን ኬጥፍእዋን ኪስልይዋን ደይዀኑን ናባኻ ዝመጹ፡ በልዎ። |