1 Chronicles 18:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በናያ ወዲ ዮያዳ ድማ ኣብ ልዕሊ ክሬታውያንን ፔለታውያንን ነበረ። ደቂ ዳዊት ከኣ ርእሲ ንጉስ ነበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዮ​ዳሄ ልጅ በና​ያስ በከ​ሊ​ታ​ው​ያ​ንና በፈ​ሊ​ታ​ው​ያን ላይ ሹም ነበረ፤ የዳ​ዊ​ትም ልጆች በን​ጉሡ አጠ​ገብ አለ​ቆች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዮዳሄ ልጅ በናያስ በከሊታውያንና በፈሊታውያን ላይ ነበረ፤ የዳዊትም ልጆች በንጉሡ አጠገብ አለቆች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዮዳሄ ልጅ በናያስ በከሊታውያንና በፈሊታውያን ላይ ነበረ፤ የዳዊትም ልጆች በንጉሡ አጠገብ አለቆች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮዳሄ ናአይ ባናይ ዳዊታ ናግያ ኦላንቻቱዋ ካፑዋ፤ ዳዊታ አቱማዋ ናናይ አ ካዉተን ቃ ሳኣ ኦይቂደ ካፓቱዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yoodaahe na'ay Banaayi Daawita naagiyaa olanchchatuwaa kaappuwaa; Daawita attumawaa naanay Aa kawutetsaan d'ok'k'a sa'aa oyk'k'iide kaappatuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yoodahe naa Bannayay Kelitetassinne Pelitetas halaqa; kawo Dawite attuma nayti iza kawoteththan dhoqqa shuumeta.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዮዳሄ ና ባናያይ ኬሊቴታሲኔ ፔሊቴታስ ሃላቃ፤ ካዎ ዳዊቴ ኣቱማ ናይቲ ኢዛ ካዎቴን ቃ ሹሜታ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮዳሄ ናአይ ባናይ ዳዊቲ ናግያ አሳ ሀላቃ፤ ዳዊታ አደ ናይት እያ ካዎተን ቃ በሳ ኦይክዳ ሀላቃታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yoodahe na7ay Banayi Dawita naagiya asaa halaqa; Dawita adde nayti iya kawotethan dhoqa bessa oykida halaqata.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዮዳሄ ልጅ በናያስ የከሊታውያንና የፈሊታውያን አዛዥ ነበረ፤ የዳዊት ወንዶች ልጆቹ ደግሞ ከንጉሡ ቀጥሎ የበላይ ሹማምት ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የዮዳሄ ልጅ በናያ የዳዊት ክብር ዘብ አዛዥ ነበር፤ የንጉሥ ዳዊት ወንዶች ልጆች በአባታቸው መንግሥት ከፍተኛ ማዕርግ ነበራቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በናያስ ወዲ ዮዳሄ ድማ ኣዛዚ ሓለውቲ ንጉስ ነበረ። ደቂ ዳዊት ከዓ ኣብ መንግስቲ ኣቦኣቶም ፍሉይ መዓርግ ነበሮም።
Amharic Tigrinya 2011 በናያ ወዲ የሆያዳ ድማ ኣብ ልዕሊ ክረታውያንን ጵለታውያንን ነበረ። ደቂ ዳዊት ከኣ ኣብ ኢድ ንጉስ ሓላቑ ነበሩ።