1 Chronicles 18:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ንወዱ ሃዶራም ንጉስ ዳዊት ምስ ሃዳረዘር ተዋጊኡ ስለ ዝሰዓሮ፡ ጽቡቕ ኵነታቱ ኪሓትትን እንቋዕ ሓጎሰካን ኪብሎን ናብ ንጉስ ዳዊት ለኣኾ። (ሃዳረዘር ምስ ቶው ውግእ ስለ ዝገበረ) ምስኡ ድማ ኵሉ ዓይነት ኣቕሓ ወርቅን ብሩርን ኣስራዚን ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ቶዑም ከአድርአዛር ጋር ሁልጊዜ ይዋጋ ነበርና ዳዊት አድርአዛርን ወግቶ ስለ መታው ደኅንነቱን ይጠይቀውና ይመርቀው ዘንድ ልጁን አዶራምን ወደ ዳዊት ላከው፤ ከእርሱም ጋር የወርቅና የብር፥ የናስም ዕቃ ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ቶዑም ከአድርአዛር ጋር ሁል ጊዜ ይዋጋ ነበርና ዳዊት አድርአዛርን ወግቶ ስለመታው ደኅንነቱን ይጠይቅ ዘንድ ይመርቀውም ዘንድ ልጁን አዶራምን ወደ ዳዊት ላከው፤ እርሱም የወርቅና የብር የናስም ዕቃ ይዞ መጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ቶዑም ከአድርአዛር ጋር ሁልጊዜ ይዋጋ ነበርና ዳዊት አድርአዛርን ወግቶ ድል ስለ አደረገው ደኅንነቱን እንዲጠይቀውና እንዲመርቀው ልጁን አዶራምን ወደ ዳዊት ላከው፤ እርሱም የወርቅና የብር የናስም ዕቃ ይዞ መጣ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዳድኤዘራ ኦለቲደ ጾኔዳ ድራዉ፥ አ ሀሹ ጋናዉነ ሳሮታናዉ ባረ ናኣ ሀዶራማ ካትያ ዳዊታኮ ኪቴዳ። አያዉ ጎፐ፥ ሀዳድኤዘረ ቶኣራ ኦለቲደ ጋምኤዳ። ሀዶራም ዎርቃፐ፥ ብራፐነ ናሃስያፐ መዳ ሚሻቱዋ አኪደ ዬዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hadaadi'eezera olettiide s'ooneedda diraw, Aa hashshu gaanawunne sarotanaw bare na'aa Hadoraama Kaatiyaa Daawitakko kiitteedda. Ayaw gooppe, Hadaadi'eezere Too'aara olettiide gam"eedda. Hadoraami work'k'aappe, biraappenne nahaasiyaappe med'd'eedda miishshatuwaa akkiide yeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Histtidi banara olettishe gam7ida Hadaadi7eezere Dawiti oli xoonida gishshas iza hashshu gaanaassinne sarokkanaas Too7uyi ba naaza Hadoraame kawo Dawitekko kiittides; Hadoraamey worqqafe, birappenne xarqimalappe oosettida miishshata izas ekki yides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሂስቲዲ ባናራ ኦሌቲሼ ጋምኢዳ ሃዳዲኤዜሬ ዳዊቲ ኦሊ ጾኒዳ ጊሻስ ኢዛ ሃሹ ጋናሲኔ ሳሮካናስ ቶኡዪ ባ ናዛ ሃዶራሜ ካዎ ዳዊቴኮ ኪቲዴስ፤ ሃዶራሜይ ዎርቃፌ፥ ቢራፔኔ ጻርቂማላፔ ኦሴቲዳ ሚሻታ ኢዛስ ኤኪ ዪዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቶይ አድራዛራራ ኦለትሸ ጋምእዳ ግሾ ዳዊቲ አድራዛራ ኦልድ ፆንዳ ግሾ እያ ሀሹ ጋናዉነ ሳሮናዉ ባ ናኣ ሀዶራማ ካዋ ዳዊታኮ ኪትስ። ሀዶራም ዎርቃፈ፥ ብራፐነ ናሰ ብራታፐ ኦሰትዳ ሚሸታ እሞታ ኤክድ ብስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Toyi Adrazaarara oletishe gam7ida gisho Dawiti Adraazara olidi xoonida gisho iya hashshu gaanawunne sarothanaw ba na7aa Hadoraama kawa Dawitako kiittis. Hadoraami worqafe, birapenne naase biratape oosetida miisheta imota ekidi bis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እጅ እንዲነሣውና ደስታውንም እንዲገልጥለት ልጁን አዶራምን ወደ ንጉሥ ዳዊት ላከው፤ ቶዑ ከአድርአዛር ጋር ብዙ ጊዜ ጦርነት ገጥሞ ነበር። አዶራምም ከወርቅ፣ ከብርና ከናስ የተሠሩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች አመጣለት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ቶዒ ከሀዳድዔዜር ጋር ብዙ ጊዜ ጦርነት አድርጎ ስለ ነበር፥ ንጉሥ ዳዊትን እጅ እንዲነሣና በሀዳድዔዜር ላይ ስለ ተቀዳጀው ድል ደስታውን እንዲገልጥለት ልጁን ዮራምን ወደ ዳዊት ላከ። ዮራምም ከወርቅ፥ ከብርና ከነሐስ የተሠሩ ዕቃዎችን ገጸ በረከት አድርጎ ለዳዊት አመጣለት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሃዳርዔዘር ምስ ቶዑ ኵልሻዕ ይዋጋእ ስለ ዝነበረ፥ ንጉስ ዳዊት ንሃዳርዔዘር ተዋጊኡ ስለ ዝሰዓሮ ኸሞግሶን ብዛዕባ ጥዕናኡ ኽጥይቖን ንወዱ ሃዶራም ለኣኸሉ። ምስኡ ድማ ብወርቅን ብብሩርን ብነሃስን ዝተሰርሐ ዅሉ ዓይነት ኣቑሑ ገፀ በረኸት ሰደደሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሃዳርዔዘር ምስ ቶዑ ተዋጊኡ ነበረ እሞ፡ ንንጉስ ዳዊት ብዛዕባ ጥዕናኡ ኺሐቶን ንሃዳርዔዘር ተዋኣጊኡ ስለ ዝሰዐሮ ኸኣ ኪምርቖን፡ ንወዱ ሃዶራም ለኣኸሉ። ምስኡ ድማ ኲሉ ዓይነት ኣቓሑ ወርቅን ብሩርን ኣስራዝን ነበረ። |