1 Chronicles 17:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኪድ ንጊልያይ ዳዊት ንገሮ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኣብኣ ዝነብረሉ ቤት ኣይትሃንጸለይ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “ሂድ፥ ለአገልጋዬ ለዳዊት ንገረው፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በውስጡ እኖርበት ዘንድ ቤትን የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሂድ፥ ለባሪያዬ ለዳዊት ንገረው። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እስራኤልን ካወጣሁበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ከድንኳን ወደ ድንኳን፥ ከማደሪያም ወደ ማደሪያ እሄድ ነበር እንጂ በቤት ውስጥ አልኖርሁምና የምኖርበትን ቤት አትሠራልኝም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “ሂድ፥ ለባርያዬ ለዳዊት እንዲህ ብለህ ንገረው፦ ‘ጌታ እንዲህ ይላል፦ የምኖርበትን ቤት አትሠራልኝም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ባ፤ ታ ቆማ ዳዊታ ሀዋዳን ያጋ፤ ‘መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ ታን ደአና ጎልያ ኬጻናዌ ኔና ግዳካ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Ba; ta k'oomaa Daawita hawaadan yaaga; ‹Med'inaa Goday hawaadan yaagee; Taani de'ana golliyaa kees's'anawe neena gidakka. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Ba; baada ta aylle Dawites GODAY nees gizayssi ta izan de7ana keeth keexxanay nena gidakka. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ባ፤ ባዳ ታ ኣይሌ ዳዊቴስ ጎዳይ ኔስ ጊዛይሲ ታ ኢዛን ዴኣና ኬ ኬጻናይ ኔና ጊዳካ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ባዳ ታ አይልያ ዳዊታኮ ሀይሳዳ ያጋ፤ ‘ታኒ ዳና ኬ ኬፃናይ ነና ግዳካ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Bada ta aylliya Dawitako haysada yaaga; ‘taani daana keethe keexanay nena gidaka. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “ሂድና ለባሪያዬ ለዳዊት እንዲህ ብለህ ንገረው፤ እግዚአብሔር የሚለው ይህን ነው፤ ‘እኔ የምኖርበትን ቤት የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “ወደ አገልጋዬ ወደ ዳዊት ሄደህ እንዲህ በለው ‘እኔ የምኖርበትን ቤተ መቅደስ የምትሠራልኝ አንተ አይደለህም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኪድ እሞ ንዳዊት ባርያይ እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካ ንገሮ በሎ፦ “ኣነ ዝነብረሉ ቤት ንስኻ ኣይኮንካን እትሰርሐለይ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኪድ እሞ ንዳዊት ባርያይ፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በሎ፡ ኣነ ዝነብረላ ቤት ንስኻ ኣይክትሰርሓለይን ኢኻ። |