1 Chronicles 17:23 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ስለዚ ሕጂ፡ እግዚኣብሄር፡ እቲ ብዛዕባ ባርያኻን ብዛዕባ ቤቱን እተዛረብካዮ ቃል ንዘለኣለም ይጸንዕ፡ ከምቲ ዝበልካዮ ድማ ግበር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አሁ​ንም፥ አቤቱ፥ ስለ ባሪ​ያ​ህና ስለ ቤቱ የተ​ና​ገ​ር​ኸው ቃል ለዘ​ለ​ዓ​ለም የታ​መነ ይሁን፤ እንደ ተና​ገ​ር​ህም አድ​ርግ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አሁንም፥ አቤቱ፥ ስለ ባሪያህና ስለ ቤቱ የተናገርኸው ለዘላለም የጸና ይሁን፤ እንደተናገርህም አድርግ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አሁንም፥ አቤቱ፥ ስለ ባርያህና ስለ ቤቱ የተናገርኸው ቃል ለዘለዓለም የጸና ይሁን፤ እንደ ተናገርህም አድርግ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year “አቤት መና ጎዳዉ፥ ኔን ነ ቆማባነ አ ዘረባ ሃሳዬዳዌ መናዉ ምን ኤቆ፤ ኔን ኦና ጌዳዋዳንካ ኪተታ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) «Abeet Med'inaa Godaw, neeni ne k'oomaabaanne Aa zeretsaabaa haasayeeddawe med'inaw min ek'k'o; neeni ootsana geeddawaadankka kiiteta.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) «Abeet GODAWU! Neni ne ayllezasinne iza zereththatas immida hidotaa mernaas minththa; neni immida hidota qaalaakka pola.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) «ኣቤት ጎዳዉ! ኔኒ ኔ ኣይሌዛሲኔ ኢዛ ዜሬታስ ኢሚዳ ሂዶታ ሜርናስ ሚን፤ ኔኒ ኢሚዳ ሂዶታ ቃላካ ፖላ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) “አቤት ጎዳዉ፥ ኔኒ ነ አይልያስነ እያ ሶ አሳስ ኦድዳባይ መርናዉ ምንድ ደኦ፤ ኔኒ ኦና ግዳይሳዳ ኦ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) “Abeeti Godaw, neeni ne aylliyasinne iya soo asaas odidabay merinaw minnidi de7o; neeni oothana gidaysada ootha.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ እግዚአብሔር ሆይ፤ አሁንም ስለ ባሪያህና ስለ ቤቱ የሰጠኸው ተስፋ ለዘላለም የጸና ይሁን፤ የሰጠኸውንም ተስፋ ፈጽም፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፥ ስለ እኔና ስለ ዘሮቼ የተናገርከውን የተስፋ ቃል ሁሉ ፈጽም፤ አደርጋለሁ ያልከውንም ሁሉ አድርግ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ሕዚ ኸዓ ኦ እግዚኣብሄር! ነቲ ብዛዕባይ ብዛዕባ ባርያኻን ብዛዕባ ዘርአይን ዝተዛረብካዮ ነገር ንዘለኣለም ዝፀንዐ ይኹን ኢልካ ኸም ዝተዛረብካዮውን ግበር።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ኸኣ፡ ዎ እግዚኣብሄር፡ ነቲ ብዛዕባ ባርያኻን ብዛዕባ ቤቱን እተዛረብካዮ ነገር ንዘለኣለም ይጽናዕ ኢልካ፡ ከምቲ እተዛረብካዮ ግበር።