1 Chronicles 16:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በናያን ያሓዚኤልን ካህናት እውን፡ ኣብ ቅድሚ ታቦት ኪዳን ኣምላኽ፡ መለኸት ሒዞም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ካህናቱም በናያስና የሕዜኤል በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት ፊት ሁልጊዜ መለከት ይነፉ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ካህናቱም በናያስና የሕዚኤል በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት ፊት ሁልጊዜ መለከት ይነፉ ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ካህናቱም በናያስና የሕዚኤል በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት ፊት ሁልጊዜ መለከት ይነፉ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ቄስያ ባናይነ ያሃእኤል ጾሳ ቃላ ጫቁዋ ታቦታ ስንን ኡባ ዎደ ጹሩምባ ፑናናዉ ሱንቴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | K'eesiyaa Banaayinne Yahaa'i'eeli S'oossaa K'aalaa c'aak'uwa Taabootaa sintsan ubbaa wode s'urumbbaa punnanaw suntsetteeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Qeese Bannayaynne Yahazi7eeley Xoossaa Taabotaa sinththan ubba wode zaye punnana mala summida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቄሴ ባናያይኔ ያሃዚኤሌይ ጾሳ ታቦታ ሲንን ኡባ ዎዴ ዛዬ ፑናና ማላ ሱሚዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ካህነይ ባናይነ ያሀዝኤል ፆሳ ጫቆ ታቦትያ ስንን ኡባ ዎደ ሞይዘ ፑናናዉ ሹመትዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Kahiney Banayinne Yahazi7eeli Xoossa caaqo Taabotiya sinthan ubba wode moyze punnanaw shuumetidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲሁም ካህናቱ በናያስና የሕዚኤል ዘወትር በእግዚአብሔር የኪዳኑ ታቦት ፊት መለከት እንዲነፉ ተመደቡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በናያና ያሐዚኤል ተብለው የሚጠሩት ሁለት ካህናት በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ለፊት ዘወትር እምቢልታ እንዲነፉ ተመደቡ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ክልተ ኻህናት ከዓ በናያስን የሕዚኤልን ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ኮይኖም ኵልሻዕ መለኸት ይነፍሑ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በናያን ያሓዚኤልን እቶም ካህናት ድማ መለኸት ሒዞም፡ ኲሉጊዜ ኣብ ቅድሚ ታቦት ኪዳን ኣምላኽ ኪዀኑ ሰርዔ። |