1 Chronicles 16:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ገለ ኻብ ሌዋውያን ድማ ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ኬገልግሉን ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ኪምስክሩን ኪውድሱን ኪውድሱን መዘዞም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በእግዚአብሔርም ታቦት ፊት ያገለግሉ ዘንድ፥ የእስራኤልንም አምላክ እግዚአብሔርን ያወድሱት ዘንድ፥ ያመሰግኑትና ያከብሩትም ዘንድ ከሌዋውያን ወገን አቆመ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በእግዚአብሔርም ታቦት ፊት ያገለግሉ ዘንድ፥ የእስራኤልንም አምላክ እግዚአብሔርን ይወድሱት ዘንድ፥ ያመሰግኑትና ያከብሩትም ዘንድ ከሌዋውያን ወገን አቆመ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በጌታም ታቦት ፊት እንዲያገለግሉ፥ የእስራኤልንም አምላክ ጌታን እንዲወድሱት፥ እንዲያመሰግኑትና እንዲያከብሩትም ከሌዋውያን ወገን ሾመ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ታቦታ ስንን ኦናዳንነ መና ጎዳ እስራኤልያ ጾሳ ሳባናዳን፥ ጋላታናዳንነ ቦንቻናዳን፥ አማሬዳ ሌዋቱዋ ዳዊተ ሱንዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa Taabootaa sintsan ootsanaadaaninne Med'inaa Godaa Israa'eeliyaa S'oossaa sabbanaadan, galatanaadaaninne bonchchanaadan, amareeda Leewatuwaa Daawite suntseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA Taabotaa sinththan ooththana malanne GODAA Isra7eele Xoossa woossanaas, sabbanaassinne galatanaas Dawiti Lewe qommotappe guuththata sunththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ታቦታ ሲንን ኦና ማላኔ ጎዳ ኢስራኤሌ ጾሳ ዎሳናስ፥ ሳባናሲኔ ጋላታናስ ዳዊቲ ሌዌ ቆሞታፔ ጉታ ሱንዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ታቦትያ ስንን ኦና መላነ ጎዳ እስራኤለ ፆሳ ሳባና መላ፥ ጋላታና መላነ ቦንቻና መላ ጉ ሌወታ ዳዊቲ ሹምስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa Taabotiya sinthan oothana melanne Godaa Isra7eele Xoossaa sabbana mela, galatana melanne bonchana mela guutha Leeweta Dawiti shuumis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በእግዚአብሔር ታቦት ፊት እንዲያገለግሉና ለእስራኤል አምላክ ለእግዚአብሔር ልመና፣ ምስጋናና ውዳሴ እንዲያቀርቡ ከሌዋውያን ሰዎች ሾመ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በቃል ኪዳኑ ታቦት ፊት ለፊት ሆነው ምስጋና፥ ውዳሴና ክብር በማቅረብ ለእግዚአብሔር አምላክ የሚደረገውን የአምልኮ ሥነ ሥርዓት እንዲመሩ ዳዊት ጥቂት ሌዋውያንን ሾመ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊት ንሓድሓደ ኻብቶም ሌዋውያን ድማ ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ኮይኖም ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ብውዳሴን ብምስጋናን ከገልግሉ ሰርዐ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድማ ንገለ ኻብቶም ሌዋውያን ኣብ ቅድሚ ታቦት እግዚኣብሄር ኬገልግሉን ንእግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል ኪዝክርዎን ኪውድስዎን ኬመስግንዎን ስርዔ፡ |