1 Chronicles 16:37 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣብ ቅድሚ ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ድማ ኣሳፍን ኣሕዋቱን፡ ከምቲ ናይ ነፍሲ ወከፍ መዓልቲ ዕዮ ዚጠልቦ፡ ኣብ ቅድሚ ታቦት ወትሩ ንኼገልግሉ ገደፎም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንዲሁም በየቀኑ እንደሚገባቸው በታቦቱ ፊት ዘወትር ያገለግሉ ዘንድ አሳፍንና ወንድሞቹን ተዋቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲሁም በየቀኑ እንደሚገባቸው በታቦቱ ፊት ዘወትር ያገለግሉ ዘንድ አሳፍንና ወንድሞቹን፥ ዖቤድኤዶምንም፥ ስድሳ ስምንቱንም ወንድሞቻቸውን በዚያ በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት ፊት ተዋቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲሁም ንጉሥ ዳዊት በየቀኑ እንደሚገባቸው በታቦቱ ፊት ዘወትር እንዲያገለግሉ አሳፍንና ወንድሞቹን፥ ዖቤድ-ኤዶምንም፥ ስልሳ ስምንቱንም ወንድሞቻቸውን በዚያ በጌታ ቃል ኪዳን ታቦት ፊት ተዋቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | መና ጎዳ ቃላ ጫቁዋ ታቦታ ስንን ሀቼ ሀቼ ጎይናዉ ኮሽያዋ ኡባ ዎደ ኡንቱንቱ ኦናዳን፥ ዳዊተ አሳፋነ አ ዳቦቱዋ ዎዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Med'inaa Godaa K'aalaa c'aak'uwa Taabootaa sintsan hachche hachche goynaw koshshiyaawaa ubbaa wode unttunttu ootsanaadan, Daawite Asaafanne Aa dabbotuwaa wotseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAA Taabotaa sinththan hach hach goynos koshshizaaz ubba wode istti ooththana mala Dawiti Aasaafenne iza dabbota woththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳ ታቦታ ሲንን ሃች ሃች ጎይኖስ ኮሺዛዝ ኡባ ዎዴ ኢስቲ ኦና ማላ ዳዊቲ ኣሳፌኔ ኢዛ ዳቦታ ዎዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳ ጫቆ ታቦትያ ስንን ጋላስ ጋላስ ጎይኖስ ኮሽያባ ኡባ ዎደ ኤንቲ ኦና መላ ዳዊቲ አሳፋነ እያ ዳቦታ ዎስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Godaa caaqo Taabotiya sinthan gallas gallas goyinnoos koshshiyaba ubba wode enti oothana mela Dawiti Asaafanne iya dabbota wothis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዳዊትም ለእያንዳንዱ ቀን በተመደበው መሠረት፣ ዘወትር እንዲያገለግሉ አሳፍንና የሥራ ባልደረቦቹን በዚያው በእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ታቦት ፊት ተዋቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ንጉሥ ዳዊት አሳፍንና ሌዋውያን የሆኑትን ወገኖቹን የቃል ኪዳኑ ታቦት ባለበት ስፍራ ለሚካሄደው የአምልኮ ሥነ ሥርዓት ለዘለቄታው ኀላፊዎች እንዲሆኑ አደረጋቸው፤ በዚያም አገልግሎታቸውን በየቀኑ ይፈጽሙ ነበር፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | መዓልቲ መዓልቲ ዘድሊ ስራሕ ኣብ ቅድሚ ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ምእንቲ ኸገልግሉ፥ ዳዊት ንኣሳፍን ንሌዋውያን ኣሕዋቱን ኣብ ቅድሚ ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ሓደጎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ከምቲ ነናይ መዓልቲ ስራሕ ዜድሊ፡ ኣብ ቅድሚ ታቦት ኲሉጊዜ ኼገልግሉ፡ ድዊት ንኣሳፍን ነሕዋቱን ኣብ ቅድሚ ታቦት ኪዳን እግዚኣብሄር ሐደጎም። |