1 Chronicles 16:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብዛዕባ እቲ ዝገበሮ ተኣምራቱ፡ ብዛዕባ ተኣምራቱን ብዛዕባ እቲ ኣብ ኣፉ ዘሎ ፍርዱን ሕሰብ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የሠ​ራ​ትን ድንቅ አስቡ፥ ተአ​ም​ራ​ቱ​ንም፥ የአ​ፉ​ንም ፍርድ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ባሪያዎቹ የእስራኤል ዘር፥ ለእርሱም የተመረጣችሁ የያዕቆብ ልጆች ሆይ፥ የሠራትን ድንቅ አስቡ፥ ተአምራቱንም የአፉንም ፍርድ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ተአምራቱንም የተናገረውንም ፍርድ፥ የሠራትን ድንቅ አስቡ፤ እናንተ
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ህንተንቶ፥ አ ቆማ አብራሃማ ዘረቶ፥ ዶረቴዳ ያቆባ ናቶ፥ እ ኦዳ ማላልስያባ፥ አ ማላታነ እ ፕርዴዳ ፕርዳ ሀሳይተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hinttenttoo, Aa k'oomaa Abrahaama zeretsatoo, Dooretteedda Yaak'ooba naatoo, I ootseedda maalaalissiyaabaa, Aa malaatanne I pirddeedda pirddaa hassayite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Izi ooththida malalisiza oosota, malaatatanne iza pirdaa akeekite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢዚ ኦዳ ማላሊሲዛ ኦሶታ፥ ማላታታኔ ኢዛ ፒርዳ ኣኬኪቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህንተኖ፥ እስራኤለ ኮቻቶ፥ ዶረትዳ ያይቆባ ናይቶ፥ እያ ማላታ፥ እ እምዳ ፕርዳነ ማላልስያባታ ሀሳይተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hinteno, Isra7eele kochato, dooretida Yayqooba nayto, Iya malaata, I immida pirdaanne malaalsiyabata hassayite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ያደረጋቸውን ድንቅ ሥራዎች፣ ታምራቱንና የሰጠውንም ፍርድ አስታውሱ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አገልጋዮቹ የሆናችሁ የእስራኤል ልጆች ሆይ! የእግዚአብሔር ምርጥ የሆናችሁ የያዕቆብ ልጆች ሆይ! እግዚአብሔር ያደረጋቸውን ድንቅ ነገሮች፥ የሰጠውን ፍርድና ያደረጋቸውን ተአምራት አስታውሱ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣቱም ንእኡ ዝተሓረኹም ዘርኢ እስራኤል ባሮቱ፥ ንእኡ ዝተሓረኹም ደቂ ያእቆብ፥ ነቲ ዝገበሮ ዘደንቕ ስራሑን፥ ተኣምራቱን፥ ዝሃቦ ፍርድታቱን ዘክሩ።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ዝገበሮ ተኣምራቱን፡ ንትእምርትታቱን ፍርድታት ኣፉን ዘክሩ።