1 Chronicles 15:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኬናንያ፡ ሓለቓ ሌዋውያን ድማ ኣብ ዳዊት ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሌዋውያኑም አለቃ ኮነንያስ በዜማ ላይ ተሾሞ ነበር። ብልሃተኛ ነበረና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሌዋውያኑም አለቃ ክናንያ በዜማ ላይ ተሹሞ ነበር። ብልሃተኛ ነበረና ዜማ ያስተምራቸው ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሌዋውያኑም አለቃ ክናንያ ዜማን አዋቂ ስለ ነበር ዜማውን እንዲመራ ተሾሞ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሌዋቱ ካፑ ካናነ ማዝሙርያ ካለናዉ ሱንቴዳ፤ እ ኤራንቻ ግድያ ድራዉ፥ ኡንቱንታ ታማርሴ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Leewatuu kaappuu Kanaane mazimuriyaa kaaletsanaw suntsetteedda; I eranchcha gidiyaa diraw, unttuntta tamaarissee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Leweta halaqa Kanaaniya yeththas imotay izas diza gishshas yexxizayta tamaarsana mala sunththida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሌዌታ ሃላቃ ካናኒያ ዬስ ኢሞታይ ኢዛስ ዲዛ ጊሻስ ዬጺዛይታ ታማርሳና ማላ ሱንዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሌወታ ሀላቃይ ካናነይ ማዝሙረ ኤርያ ግሾ ኤንታ ካለናዉ ሹመትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Leeweta halaqay Kanaaney mazmure eriya gisho enta kaalethanaw shuumetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የዝማሬው ኀላፊ ሌዋዊው አለቃ ክናንያ ነበረ፤ ይህን ኀላፊነት የወሰደው በዝማሬ የተካነ ስለ ነበር ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የቃል ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙትን ሌዋውያን እግዚአብሔር ስለ ረዳቸው ሰባት ኰርማዎችንና ሰባት በጎችን ሠዉ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ቀናንያ ሓለቓ ሌዋውያን ከዓ ፈላጥ ስለ ዝነበረ፥ ሓለቓ መዘምራን ነበረ፤ መዝሙር ድማ ይምህር ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቀናንያ ሓለቓ ሌዋውያን ከኣ ኣብ መዝሙር መራሒ እዩ። ንሱ በዚ ፈላጥ ነበረ እሞ፡ መዝሙር የስተምህር ነበረ። |