1 Chronicles 14:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ድማ እዩ ዳዊት ከም ብሓድሽ ንኣምላኽ ዝመኸረ። ኣምላኽ ድማ ከምዚ በሎ፦ ደድሕሪኦም ኣይትኺድ፤ ካብኦም ርሒቕካ ምስ ኣግራብ መልበርሪ ተራኸቦም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ዳዊትም እንደ ገና እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም፥ “አትውጣ፥ በኋላቸውም አትከተላቸው፤ ነገር ግን ከኋላቸው ዙረህ ቅረባቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ዳዊትም እንደ ገና እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም። ከእነርሱ ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ ወደ እነርሱ አትውጣ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ዳዊትም እንደገና እግዚአብሔርን ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፦ “ከእነርሱ ዞረህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት ግጠማቸው እንጂ ወደ እነርሱ አትውጣ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊተ ጾሳ ላኤንዋ ኦቼዳ። ሽን ጾሳይ አ፥ “ኔን ኡንቱንቱ ጌዱዋ ቦፓ። ኡንቱንቱ ጉየና ዩያ አአደ ቦእያ ምፐ ስን ባጋና ኦላናዉ ጊጋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawite S'oossaa laa'entsuwaa oochcheedda. Shin S'oossay Aa, «Neeni unttunttu geeduwaa booppa. Unttunttu guyyenna yuuyya aad'd'aade boo'iyaa mitsaappe sintsa baggana olanaw giiga. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti Xoossaa nam7anththo zaari oychchides; histtiin Xoossi izas, «Neni istta bolla sitti gaada booppa. Istta giddoththada eththa miththas sinththa baggara istta olanaas giigetta. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዊቲ ጾሳ ናምኣን ዛሪ ኦይቺዴስ፤ ሂስቲን ጾሲ ኢዛስ፥ «ኔኒ ኢስታ ቦላ ሲቲ ጋዳ ቦፓ። ኢስታ ጊዶዳ ኤ ሚስ ሲን ባጋራ ኢስታ ኦላናስ ጊጌታ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊቲ ፆሳ ዛሪድ ኦይችስ። ፆሳይ፥ “ኤንታ ጉየራ ዩያ አዳ ዎላ ማታን ኤቃዳ ኦላፐ አትሽን፥ ስን ባጋራ ከዮፓ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawiti Xoossaa zaaridi oychis. Xoossay, “Enta guyera yuuya aadhada wolaa matan eqada olape attishin, sintha baggara keyopa. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ዳዊትም እንደ ገና እግዚአብሔርን ጠየቀ። እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል መለሰለት “ዙሪያውን ከብበህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት አደጋ ጣልባቸው እንጂ በቀጥታ ወደ ላይ አትውጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዳዊትም እንደገና የእግዚአብሔርን ፈቃድ ጠየቀ፤ እግዚአብሔርም “ከኋላ በኩል ዞረህ በሾላ ዛፎች አጠገብ በመሆን አደጋ ጣልባቸው እንጂ በዚህ በኩል ሽቅብ ወጥተህ በመሰለፍ አደጋ አትጣልባቸው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ዳዊት ድማ መሊሱ ንእግዚኣብሄር ጠየቐ። እግዚኣብሄር ከዓ “ብቕድሚኦም ገፅ ንገፅ ኣይትግጠሞም፤ ዜርካ ብወገን እቲ ዳዕሮ ተዋግኣዮም እምበር ናብኣቶም ኣይትደይብ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ዳዊት ድማ መሊሱ ንኣምላኽ ሐተቶ፡ ኣምላኽ ከኣ መለሰሉ፡ ብድሕሪኦም ኣይትደይብ፡ ካባታቶም ደኣ ዙር እሞ ኣብ መንጽር እቲ ሰጋሉ እተዎም። |