1 Chronicles 14:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሒራም ንጉስ ጢሮስ ድማ ናብ ዳዊት ልኡኻትን ዕንጨይቲ ቄድሮስን ምስ ሰራሕትን ጸራብትን ሰደደሉ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጢሮስም ንጉሥ ኪራም ቤት ይሠሩለት ዘንድ መልእክተኞችን፥ የዝግባ እንጨትንም፥ ጠራቢዎችንም፥ አናጢዎችንም ወደ ዳዊት ላከ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጢሮስም ንጉሥ ኪራም ቤት ይሠሩለት ዘንድ መልእክተኞችን የዝግባ እንጨትንም ጠራቢዎችንም አናጢዎችንም ወደ ዳዊት ላከ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጢሮስም ንጉሥ ኪራም ለዳዊት ቤት እንዲሠሩለት መልእክተኞችን የዝግባ እንጨትንም ጠራቢዎችንም አናጢዎችንም ወደ ዳዊት ላከ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጺሮሳ ካቲ ኪራም ዳዊታዉ አሳቱዋ ኪቴዳ። ኪተቴዳ አሳቱዋና ጎልያ ኬጻናዳን ዝጋ ሙደነ ቃይ ሹቻ ማስያዋንታነ አናጸቱዋ አዉ የዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'iiroosa Kaatii Kiiraami Daawitaw asatuwaa kiitteedda. Kiitetteedda asatuwaana golliyaa kees's'anaadan zigaa mudetsaanne k'ay shuchchaa massiyaawanttanne anaas'etuwaa aw yeddeedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xiroose Kawo Huraamey Dawites kawo keeth keexxana mala kiita asata, shuch massizaytanne anaaxeta ziga miththara Dawitekko yeddides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጺሮሴ ካዎ ሁራሜይ ዳዊቴስ ካዎ ኬ ኬጻና ማላ ኪታ ኣሳታ፥ ሹች ማሲዛይታኔ ኣናጼታ ዚጋ ሚራ ዳዊቴኮ ዬዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፅሮሳ ካዎይ ክራም ዳዊታስ ጋ ኬፃና መላ ኪተትያ አሳታ፥ ሹቹ ማሰይሳታነ አናፀታ ዝጋ ምራ የድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xiroosa kawoy Kiraami Dawitas gadho keexana mela kiitetiya asata, shuchu masseysatanne anaaxeta ziga mithara yeddis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚህ ጊዜ የጢሮስ ንጉሥ ኪራም ለዳዊት ቤተ መንግሥት እንዲሠሩ መልክተኞችን፣ ድንጋይ ጠራቢዎችንና ዐናጢዎችን ከዝግባ ዕንጨት ጋር ላከ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የጢሮስ ንጉሥ ኪራም መልእክተኞችን ወደ ዳዊት ላከ፤ ከእነርሱም ጋር ለዳዊት ቤተ መንግሥት የሚሠሩለት የሊባኖስ ዛፍ ግንድ የያዙ አናጢዎችና ግንበኞች ነበሩ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኪራም ንጉስ ጢሮስ ድማ ንዳዊት ቤት ክሰርሑሉ ልኡኻትን ኦም ዝግባን ነደቕትን ፀረብትን ሰደደሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሒራም ንጉስ ጢሮስ ድማ ንዳዊት ቤት ኪሰርሑሉ ልኡኻትን ኦም ጽሕድን ነደቕትን ጸረብትን ሰደደሉ። |