1 Chronicles 13:12 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዳዊት ድማ በታ መዓልቲ እቲኣ ንኣምላኽ ፈርሀ እሞ፡ ከመይ ጌረ ታቦት ኣምላኽ ናብ ቤተይ ኬምጽኦ እኽእል፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በዚ​ያም ቀን ዳዊት፥ “የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ታቦት ወደ እኔ እን​ዴት አመ​ጣ​ለሁ?” ብሎ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ፈራ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በዚያም ቀን ዳዊት። የእግዚአብሔርን ታቦት ወደ እኔ እንዴት አመጣለሁ ብሎ እግዚአብሔርን ፈራ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በዚያም ቀን ዳዊት፦ “የእግዚአብሔርን ታቦት ወደ እኔ እንዴት አመጣለሁ?” ብሎ እግዚአብሔርን ፈራ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄ ጋላስ ዳዊተ ጾሳዉ ያዬዳ ድራ፥ “ጾሳ ታቦታ ታኮ ዋታ አሀናዉ ዳንዳያይታ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) He gallassi Daawite S'oossaw yayyeedda diraa, «S'oossaa Taabootaa taakko waata ahanaw danddayayitaa?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He gallas Dawiti Xoossas yayyida gishshas, «Xoossa Taabotaa taakko wostta ehanaas dandayazinaa?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ጋላስ ዳዊቲ ጾሳስ ያዪዳ ጊሻስ፥ «ጾሳ ታቦታ ታኮ ዎስታ ኤሃናስ ዳንዳያዚና?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄ ጋላስ ዳዊቲ ፆሳ ያይዳ ግሾ፥ “ፆሳ ታቦትያ ታኮ ዋታ ኤሀናዉ ዳንዳእያና?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) He gallas Dawiti Xoossaa yayyida gisho, “Xoossa Taabotiya taako waata ehanaw danda7iyana?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ዳዊት በዚያን ዕለት እግዚአብሔርን ስለ ፈራ፣ “ታዲያ የእግዚአብሔርን ታቦት ወደ እኔ እንዴት ማምጣት እችላለሁ?” አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ዳዊት እግዚአብሔርን እጅግ ስለ ፈራ “እንግዲህ ይህን የቃል ኪዳን ታቦት ወደ ቤቴ እንዴት መውሰድ እችላለሁ?” አለ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ዳዊት ከዓ በታ መዓልቲ እቲኣ ንኣምላኽ ፈሪሑ “ንታቦት ኣምላኽ ከመይ ገይረ ናባይ ከምፅኦ?” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ዳዊት ከኣ በታ መዓልቲ እቲኣ ንኣምላኽ ፈሪሁ፡ ታቦት ኣምላኽ ከመይ ገይረ ናባይ ከምጽእ በለ።