1 Chronicles 12:31 — Compare Translations
13 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ካብ ፍርቂ ነገድ ምናሴ ድማ፡ ንዳዊት መጺኦም ንጉስ ኪገብርዎ፡ ብስሞም እተጸውዑ ዓሰርተው ሸሞንተ ሽሕ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በየስማቸው የተጻፉ ዳዊትን ያነግሡት ዘንድ የመጡ የምናሴ ነገድ እኩሌታ ዐሥራ ስምንት ሺህ ነበሩ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በየስማቸውም የተጻፉ ዳዊትን ያነግሡት ዘንድ የመጡ የምናሴ ነገድ እኵሌታ አሥራ ስምንት ሺህ ነበሩ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በየስማቸውም የተጻፉ ዳዊትን ለማንገሥ የመጡ የምናሴ ነገድ እኩሌታ ዐሥራ ስምንት ሺህ ነበሩ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊታ ካተያናዉ ባናዉ ዶረቴዳ ምናሰ ዛርያፐ ባጋቱ ታማነ ሆስፑን ሻአ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawita kaateyanaw baanaw dooretteedda Minaase zariyaappe baggatuu tammanne hosppun sha"a. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Dawite kawoththanaas doorettida Minaase zarkke baggaafe tammanne osppun shiya. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዳዊቴ ካዎናስ ዶሬቲዳ ሚናሴ ዛርኬ ባጋፌ ታማኔ ኦስፑን ሺያ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ዳዊታ ካዎያናዉ ባናዉ ዶረትዳ ምናሰ ኮቻፈ ባጋት 18,000. |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Dawita kawoyanaw baanaw dooretida Minaase kochaafe baggati 18,000. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከምናሴ ነገድ እኩሌታ ዐሥራ ስምንት ሺሕ ሰዎች፤ እነርሱም ዳዊትን ለማንገሥ በየስማቸው ተጽፈው የመጡ ነበሩ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ካብ ፈረቓ ነገድ ምናሴ ድማ፥ ንዳዊት ከንግስዎ ዝመፁ፥ በብስሞም ዝተሰምዩ፥ ዓሰርተ ሸሞንተ ሽሕ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ካብ ፈረቓ ነገድ ምናሴ ድማ፡ ዓሰርተው ሾሞንተ ሽሕ፡ ንዳዊት ኬንግሱ ኺመጹ በብስሞም እተሰምዩ። |