1 Chronicles 12:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ሓለቓ ኣሒኤዘር፡ ደሓር ከኣ ዮኣስ ደቂ ሸማዓ ጊብዓታዊ ነበረ። የሲኤልን ፔሌትን ደቂ ኣስማዌት ድማ፤ ቤራጋን የሁ እቲ ኣንቶታውን፡ |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | አለቃቸውም አኬዘር ነበረ፤ የጊብዓዊው የሰማዓ ልጅ ኢዮአስ፥ የዓዝሞት ልጆች ኢዮኤልና ፋሌጥ፥ በራኪያና ዓናቶታዊው ኢዩ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | አለቃቸው አሒዔዝር ነበረ፥ ከእርሱም በኋላ ኢዮአስ፥ የጊብዓዊው የሸማዓ ልጆች፤ ይዝኤል፥ ፋሌጥ፥ የዓዝሞት ልጆች፤ በራኪያ፥ ዓናቶታዊው ኢዩ፥ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | አለቃቸው አሒዔዝር ነበረ፥ ከእርሱም በኋላ ኢዮአስ፥ ሁለቱም የጊብዓዊው የሸማዓ ልጆች ነበሩ፤ እንዲሁም ይዝኤል፥ ፋሌጥ፥ የዓዝሞት ልጆች ነበሩ፤ በራኪያ፥ ዓናቶታዊው ኢዩ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ኡንቱንቱ ካፑ አህኤዘራ፤ አህኤዘራፐ ስምና ዮኣሻ፤ ኡንቱንቱ ግብአፐ ዬዳ ሻማአ ናና። ሀራቱ ቃይ አዝማዌታ ናና ግድያ ይዝኤላነ ፐሌጻ፥ ባራካ፥ አናቶታፐ ዬዳ ዬሀ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Unttunttu kaappuu Ahi'eezera; Ahi'eezerappe simmina Yo'aasha; unttunttu Gib"appe yeedda Shamaa'a naanaa. Haratuu k'ay Azimaaweeta naanaa gidiyaa Yizi'eelanne Pelees'a, Baraaka, Anatootappe yeedda Yeeha, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Istta halaqay Gibi7a as Shama7e naa Ahi7ezeerenne Iyo7aasa. Harati qasse Azimoote naa Yizi7eelenne Paleexe, Baraake, Anatoote as Iyu, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስታ ሃላቃይ ጊቢኣ ኣስ ሻማኤ ና ኣሂኤዜሬኔ ኢዮኣሳ። ሃራቲ ቃሴ ኣዚሞቴ ና ዪዚኤሌኔ ፓሌጼ፥ ባራኬ፥ ኣናቶቴ ኣስ ኢዩ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኤንታ ሀላቃይ አህኤዘራ፤ እያፐ ካልድ እዮኣሳ፤ ኤንቲ ግብአ አድያ ሻማአ ናአ። ሀራት ቃስ አዝማወ ናይታ ግድዳ ይዝኤላነ ፓላፃ፥ ባራካ፥ አናቶተ አድያ እዩ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Enta halaqay Ahi7ezera; iyape kaallidi Iyo7aasa; enti Gib7a addiya Shama7a na7a. Harati qassi Azmaawe nayta gidida Yizi7eelanne Palaxa, Baraka, Anatoote addiya Iyyu, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አለቃቸው አሒዔዝር ነበረ፤ ከእርሱም በኋላ ኢዮአስ ነበረ፤ ሁለቱም የጊብዓዊው የሸማዓ ልጆች ነበሩ፤ የዓዝሞት ልጆች ይዝኤልና ፋሌጥ፣ በራኪያ፣ ዓናቶታዊው ኢዩ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነርሱ የጊብዓ ተወላጅ የሆነው የኢሸማዓ ልጆች በሆኑት በአሒዔዜርና በዮአሽ አመራር ሥር ነበሩ። የወታደሮቹም ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፦ የዓዝማዌት ልጆች ይዚኤልና ፔሌጥ፥ የዐናቶት ተወላጆች የሆኑት በራካና ኢዩ፥ ዝነኛ ወታደር የነበረው፥ በኋላም የሠላሳዎቹ ኀያላን መሪዎች ከሆኑት አንዱ የሆነው፥ የገባዖን ተወላጅ ዩሽማዕያ፥ የገዴራ ተወላጆች የሆኑት ይርመያ፥ ያሕዚኤል፥ ዮሐናንና ዮዛባድ፥ የሐሪፍ ተወላጆች የሆኑት ኤልዑዛይ፥ ያሪሞት፥ በዓልያ፥ ሸማርያና ሸፋጥያ፥ ከቆሬ ጐሣዎች የሆኑት ኤልቃና፥ ዩሺያሁ፥ ዐዛርኤል፥ ዮዔዜርና ያሸብዓም፥ የገዶር ተወላጆች የሆኑት የይሮሐም ልጆች ዮዔላና ዘባድያ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣሒዔዝር እቲ ሓለቓኦምን ኢዮኣስን ደቂ ሸማዓ ጊብዓዊ፥ ይዝኤልን ፋሌጥን ደቂ ኣዝሞዌት፥ በራክያ ኢዩ ዓናቶታውን፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣሒዔዘር እቲ ርእሰን ዮኣስን፡ ደቂ ሽማዓ እቲ ጊብዖናዊ፡ የዚኤልን ጰለጥን ደቂ ኣዝማዌት፡ ብራካን የሁ እቲ ዓናቶታውን። |