1 Chronicles 11:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ስለዚ ኵሎም ሽማግለታት እስራኤል ኣብ ኬብሮን ናብ ንጉስ መጹ። ዳዊት ድማ ኣብ ኬብሮን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኪዳን ኣተወሎም። ንዳዊት ድማ ከም ቃል እግዚኣብሄር ብኣገልግሎት ሳሙኤል ንጉስ እስራኤል ቀብእዎ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ ወደ ንጉሡ ወደ ኬብሮን መጡ፤ ንጉሥ ዳዊትም በኬብሮን በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር አደረገ፤ በሳሙኤልም እጅ እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል በእስራኤል ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ ዳዊትን ቀቡት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ ወደ ንጉሡ ወደ ኬብሮን መጡ፤ ዳዊትም በኬብሮን በእግዚአብሔር ፊት ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር አደረገ፤ በሳሙኤልም እጅ እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል በእስራኤል ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ ዳዊትን ቀቡት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ ወደ ንጉሡ ወደ ኬብሮን መጡ፤ ዳዊትም በኬብሮን በጌታ ፊት ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር አደረገ፤ በሳሙኤልም አንደበት እንደ ተናገረው እንደ ጌታ ቃል በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንዲሆን ዳዊትን ቀቡት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋ ድራዉ፥ እስራኤልያ ጭማቱ ኡባይ ካትያ ዳዊታኮ ከብሮነ ካታማ ዬድኖ፤ እ ኡንቱንቱና ከብሮናን መና ጎዳ ስንን ቃላ ጫቁዋ ጫቀቴዳ። መና ጎዳይ ሳመላ ባጋና ሃሳዬዳ ቃላዳን፥ ዳዊተ እስራኤልያ ቦላ ካተታናዳን ኡንቱንቱ አ ኦኬድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaa diraw, Israa'eeliyaa c'imatuu ubbay Kaatiyaa Daawitakko Kebroone katamaa yeeddino; I unttunttunna Kebroonan Med'inaa Godaa sintsan k'aalaa c'aak'uwaa c'aak'k'eteedda. Med'inaa Goday Sammeela baggana haasayeedda k'aalaadan, Daawite Israa'eeliyaa bolla kaatetanaaddan unttunttu Aa okkeeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas Isra7eele cimati ubbay Kawo Dawitekko Kebroone katama yida; izi isttara Kebroonen GODAA sinththan caaqettides; GODAY Sameela baggara haasayda qaalaa mala Dawiti Isra7eele bolla kawotana mala tiyda. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ኢስራኤሌ ጪማቲ ኡባይ ካዎ ዳዊቴኮ ኬብሮኔ ካታማ ዪዳ፤ ኢዚ ኢስታራ ኬብሮኔን ጎዳ ሲንን ጫቄቲዴስ፤ ጎዳይ ሳሜላ ባጋራ ሃሳይዳ ቃላ ማላ ዳዊቲ ኢስራኤሌ ቦላ ካዎታና ማላ ቲይዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስራኤለ ጭማት ኡባይ ካዋ ዳዊታኮ ይዳ ዎደ እ ኤንታራ ከብሮናን ጎዳ ስንን ጫቅስ። ጎዳይ ሳሜላ ባጋራ ኦድዳ ቃላዳ ዳዊቲ እስራኤለ ቦላ ካዎታናዳ ኤንቲ እያ ትይዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isra7eele cimati ubbay kawa Dawitako yida wode I entara Kebroonan Godaa sinthan caaqis. Goday Sameela baggara odida qaalada Dawiti Isra7eele bolla kawotanaada enti iya tiyidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የእስራኤል ሽማግሌዎች ሁሉ ንጉሥ ዳዊት ወዳለበት ወደ ኬብሮን መጡ፤ ዳዊትም በኬብሮን በእግዚአብሔር ፊት ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን ገባ። እግዚአብሔር በሳሙኤል አማካይነት በሰጠው ተስፋ መሠረት ዳዊትን ቀብተው በእስራኤል ላይ አነገሡት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያም ዐይነት የእስራኤል መሪዎች ሁሉ በኬብሮን ወደነበረው ወደ ንጉሥ ዳዊት መጡ፤ እርሱም ከእነርሱ ጋር የተቀደሰ ስምምነት አደረገ፤ እግዚአብሔር በሳሙኤል አማካይነት በሰጠው የተስፋ ቃል መሠረት ሕዝቡ ዳዊትን ቀብተው በእስራኤል ላይ አነገሡት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ስለዙይ ኵሎም ዓበይቲ እስራኤል ናብ ንጉስ ናብ ኬብሮን መፁ፤ ዳዊት ከዓ ኣብ ኬብሮን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ምስኣቶም ኪዳን ኣተወ። ከምቲ ብሳሙኤል ዝተነግረ ቓል እግዚኣብሄር ድማ ንዳዊት ኣብ ልዕሊ እስራኤል ንጉስ ክኸውን ቀብእዎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኲሎም ዓበይቲ እስራኤል ድማ ናብ ንጉስ ኣብ ሔብሮን መጹ፡ ዳዊት ከኣ ኣብ ሔብሮን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ምሳታቶም ኪዳን ኣተወ። ከምቲ ብሳሙኤል እተነግረ ቓል እግዚኣብሄር ድማ ንዳዊት ኣብ ልዕሊ እስራኤል ንጉስ ኪኸውን ቀብእዎ። |