1 Chronicles 11:24 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በናያ ወዲ ዮያዳ ከምዚ ገበረ፣ ኣብ መንጎ እቶም ሰለስተ ጀጋኑ ድማ ስም ረኸበ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዮ​ዳሄ ልጅ በና​ያስ ያደ​ረ​ገው ይህ ነው፤ ስሙም በሦ​ስቱ ኀያ​ላን መካ​ከል የተ​ጠራ ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዮዳሄ ልጅ በናያስ ያደረገው ይህ ነው፤ ስሙም በሦስቱ ኃያላን መካከል የተጠራ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዮዳሄ ልጅ በናያስ ያደረገው ይህ ነው፤ ስሙም በሦስቱ ኃያላን መካከል የተጠራ ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ዮዳሄ ናአይ ባናይ ሀዋንታ ኦዳ። አ ሱንይካ ሄ ሄዛቱዋዳን ኤረቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yoodaahe na'ay Banaayi hawantta ootseedda. Aa suntsaykka he heezzatuwaadan eretteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yoodahe naa Bannayay haytantta ooththides; izikka heedzdzata mala erettida as gidides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዮዳሄ ና ባናያይ ሃይታንታ ኦዴስ፤ ኢዚካ ሄታ ማላ ኤሬቲዳ ኣስ ጊዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ዮዳሄ ናአይ ባናይ ሀይሳ ኦስ። እያ ሱንይ ሄ ሄታይሳዳ ኤረትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yoodahe na7ay Banayi haysa oothis. Iya sunthay he heedzataysada eretis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የዮዳሄ ልጅ በናያስ የፈጸመው ጀብዱ ይህ ነበር፤ እርሱም እንደ ሦስቱ ኀያላን ዝነኛ ሆነ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንግዲህ ከሠላሳዎቹ አንዱ የሆነው በናያ የፈጸማቸው የጀግንነት ሥራዎች እነዚህ ናቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በናያስ ወዲ ዮዳሄ እዝ ነገር እዙይ ገይሩ ነበረ እሞ፥ ኣብ መንጎ እቶም ሰላሳ ጀጋኑ ስሙይ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 በናያ ወዲ የሆያዳ እዚ ነገር እዚ ገይሩ ነበረ እሞ፡ ኣብ መንጎ እቶም ሰለስተ ጀጋኑ ስሙይ ነበረ።