1 Chronicles 11:22 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) በናያ ወዲ ዮያዳ ወዲ ሓደ ጅግና ካብ ቃብዜል፡ ብዙሕ ግብሪ ዝፈጸመ። ክልተ ኣናብስ ሞኣብ ቀተለ፤ ከምኡ ውን ወሪዱ ኣብ በረድ ዝበዝሖ መዓልቲ ኣብ ጉድጓድ ኣንበሳ ቀተለ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በቀ​በ​ሳ​ኤል የነ​በ​ረው፥ ታላቅ ሥራ ያደ​ረ​ገው የጽ​ኑዕ ሰው የዮ​ዳሄ ልጅ በና​ያስ እንደ አን​በሳ ኀያ​ላን የነ​በ​ሩ​ትን ሁለት የሞ​ዓብ ሰዎች ገደለ፤ በአ​መ​ዳ​ይም ወራት ወርዶ በጕ​ድ​ጓድ ውስጥ አን​በሳ ገደለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በቀብስኤልም የነበረው፥ ታላቅ ሥራ ያደረገው የጽኑዕ ሰው የዮዳሄ ልጅ በናያስ የሞዓባዊን የአሪኤል ሁለቱን ልጆች ገደለ፤ በአመዳይም ወራት ወርዶ በጕድጓድ ውስጥ አንበሳ ገደለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በቀብስኤልም የነበረው፥ ታላቅ ሥራ ያደረገው የጽኑዕ ሰው የዮዳሄ ልጅ በናያስ የሞዓባዊን የአሪኤልን ሁለቱን ልጆች ገደለ፤ በአመዳይም ወራት ወርዶ በጉድጓድ ውስጥ አንበሳ ገደለ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃብጽኤላፐ ዬዳ ዮዳሄ ናአይ ባናይ ምኖ አሳ፤ ምኖ ኦሳቱዋ ኦዳ። እ ላኡ ኤረቴዳ ሞኣበ ጋድያ አሳቱ ዎዳ። ቃይ ሻቻይ ዳሬዳ እት ጋላስ ኦላ ግዶ ገሊደ፥ ጋሙዋ ዎዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'abs's'i'eelappe yeedda Yoodaahe na'ay Banaayi mino asaa; mino oosatuwaa ootseedda. I laa"u eretteedda Moo'aabe gadiyaa asatuu wod'eedda. K'ay shachchay dareedda itti gallassi ollaa giddo geliide, gaammuwaa wod'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qabxi7eeleppe yida Yoodahe naa Bannayay erettida olanchchanne wolqqama miish ooththida asa; izi nam7u erettida Mo7aabe biitta asata wodhides; qasse shachchi darida issi gallas gongolo giddo gelidi gaammo wodhides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃብጺኤሌፔ ዪዳ ዮዳሄ ና ባናያይ ኤሬቲዳ ኦላንቻኔ ዎልቃማ ሚሽ ኦዳ ኣሳ፤ ኢዚ ናምኡ ኤሬቲዳ ሞኣቤ ቢታ ኣሳታ ዎዴስ፤ ቃሴ ሻቺ ዳሪዳ ኢሲ ጋላስ ጎንጎሎ ጊዶ ጌሊዲ ጋሞ ዎዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃብፄላ አደይ ዮዳሄ ናአይ ባናይ ምኖ አስ፤ እ ምኖ ኦሶ ኦስ። እ ናምኡ ኤረትዳ ሞአበ አሳታ ዎስ። ቃስ ሻች ዎዳ እስ ጋላስ ኦላ ግዶ ገልድ ጋሞ ዎስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qabxeela addey Yoodahe na7ay Banayi mino asi; I mino ooso oothis. I nam7u eretida Moo7abe asata wodhis. Qassi shachi wodhida issi gallas olla giddo gelidi gaammo wodhis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከቀብስኤል የመጣውና ታላቅ ጀብዱ የሠራው የዮዳሄ ልጅ በናያስ ብርቱ ተዋጊ ነበረ። እርሱም እጅግ የታወቁ ሁለት የሞአብ ሰዎችን ገደለ። እንዲያውም አንድ ጊዜ በረዶ ምድርን በሸፈነበት ቀን ወደ አንድ ጕድጓድ ወርዶ አንበሳ ገደለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በቃብጽኤል ምድር የዮዳሄ ልጅ በናያ ዝነኛ ወታደር ነበር፤ እርሱ ሁለት የታወቁ ሞአባውያን ጦረኞችን ከመግደሉም ሌላ ብዙ የጀግንነት ሥራ ፈጽሞአል፤ አንድ ጊዜ በምድር ላይ ዐመዳይ በወረደበት ቀን ወደ አንድ ዋሻ ወርዶ አንበሳ ገደለ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year በናያስ ወዲ ዮዳሄ በዓል ቀብስኤል ዓብዪ ነገር ዝገበረ ሓደ ጅግና ሰብ ነበረ። ንሱ ኽልተ ውሩያት ደቂ ኣሪኤል ሰብ ሞኣብ ቀተለ። ሓደ ጊዜ ድማ በረድ ኣብ ዝወቕዐሉ እዋን ናብ ውሽጢ ጕድጓድ ወሪዱ ኣንበሳ ቐተለ።
Amharic Tigrinya 2011 በናያ ወዲ የሆያዳ፡ ወዲ ሓደ ጅግና ሰብኣይ፡ ዓብዪ ነገር ዝገበረ ብዓል ቀብጽኤል፡ ንሱ ኽልተ ደቂ ኣሪኤል ሰብ ሞኣብ ቀተለ። ንሱ ድማ ብጊዜ ውርጪ ናብ ውሽጢ ጒድጓድ ወሪዱ ኣንበሳ ቐተለ።