1 Chronicles 11:10 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምቲ እግዚኣብሄር ብዛዕባ እስራኤል ዝበሎ፡ ንዳዊት ንጉስ ኪገብርዎ ምስኡ ኣብ መንግስቱን ምስ ብዘሎ እስራኤልን ኣበርቲዖም ዝነበሩ ርእስታት ጀጋኑ እዚኣቶም እውን እዮም። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለዳዊትም የነበሩት ኀያላን አለቆች እነዚህ ናቸው፤ ስለ እስራኤል እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል ያነግሡት ዘንድ ከእስራኤል ሁሉ ጋር በመንግሥቱ አጸኑት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለዳዊትም የነበሩት የኃያላን አለቆች እነዚህ ናቸው፤ ስለ እስራኤል እንደ ተናገረው የእግዚአብሔር ቃል ያነግሡት ዘንድ ከእስራኤል ሁሉ ጋር በመንግሥቱ ላይ አጸኑት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለዳዊትም የነበሩት የኃያላን አለቆች እነዚህ ናቸው፤ ስለ እስራኤል እንደ ተናገረው እንደ ጌታ ቃል ሊያነግሡት ከእስራኤል ሁሉ ጋር በመንግሥቱ ላይ አጸኑት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ዳዊታ አሳቱ ምኖቱ ሀዋፐ ካሊደ ጻፈቴድኖ። መና ጎዳይ እስራኤልያባ ሃሳዬዳዋዳን፥ ዳዊተ ካተታና ማላ፥ ሀ አሳቱ እስራኤልያ አሳና ግዲደ፥ ሎይ ማዴድኖ። ቃይ አ ካዉተካ ምንሴድኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Daawita asatuu minotuu hawaappe kaalliide s'aafetteeddino. Med'inaa Goday Israa'eeliyaabaa haasayeeddawaadan, Daawite kaatetana mala, ha asatuu Israa'eeliyaa asaana gidiide, loytsi maaddeeddino. K'ay Aa kawutetsaakka miniseeddino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Mino gidida Dawite olanchchati hayssafe kaallidi xaafettida; isttika hankko Isra7eele asatara gididi GODAY izas immida hidota qaala mala iza kawoteththay aakkana mala keehi maaddidanne minththeththida. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሚኖ ጊዲዳ ዳዊቴ ኦላንቻቲ ሃይሳፌ ካሊዲ ጻፌቲዳ፤ ኢስቲካ ሃንኮ ኢስራኤሌ ኣሳታራ ጊዲዲ ጎዳይ ኢዛስ ኢሚዳ ሂዶታ ቃላ ማላ ኢዛ ካዎቴይ ኣካና ማላ ኬሂ ማዲዳኔ ሚንዳ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ምኖ ግድዳ ዳዊታ አሳት ሀይሳፈ ካልድ ፃፈትዶሶና። ጎዳይ እስራኤለስ ግዳ ቃላዳ ዳዊቲ ካዎታና መላ ሀ አሳት እስራኤለ አሳራ ዳሮ ማድዶሶና። ቃስ እያ ካዎተ ምንዶሶና። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Mino gidida Dawita asati haysafe kaallidi xaafetidosona. Goday Isra7eeles gida qaalada Dawiti kawotana mela ha asati Isra7eele asaara daro maaddidosona. Qassi iya kawotethaa minthidosona. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የዳዊት ኀያላን ሰዎች አለቆች እነዚህ ናቸው፤ እነርሱም እግዚአብሔር በሰጠው ተስፋ መሠረት መንግሥቱ በምድሪቱ ሁሉ ትሰፋ ዘንድ ከሌሎቹ እስራኤላውያን ጋር ሆነው ለመንግሥቱ ብርቱ ድጋፍ ሰጡ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዝነኞች የሆኑት የዳዊት ወታደሮች ስም ዝርዝር ከዚህ በታች እንደሚከተለው ነው፦ እነርሱም ከሌሎቹ እስራኤላውያን ጋር ሆነው እግዚአብሔር በሰጠው የተስፋ ቃል መሠረት ዳዊት እንዲነግሥ በጣም ረድተዋል። መንግሥቱም ጽኑና ኀያል እንዲሆን አድርገዋል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቶም ምስ ኵሉ እስራኤል ኮይኖም፥ ከምቲ ቓል እግዚኣብሄር ብዛዕባ እስራኤል ዝበሎ፥ ንዳዊት ዘንገስዎን፥ መንግስቱ ኽድልድል ከዓ ዝሓገዝዎን ኣሕሉቕ ሓያላት እዚኣቶም እዮም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቶም ምስ ብዘሎ እስራኤል ኰይኖም፡ ከምቲ ቓል እግዚኣብሄር ብዛዕባ እስራኤል፡ ንዳዊት ኬንግስዎ፡ ኣብ መንግስቱ ምስኡ ዀይኖም ድማ ብሓይሊ ዝሐገዝዎ ኣውራታት ጀጋኑ ዳዊት እዚኣቶም እዮም። |