1 Chronicles 10:14 — Compare Translations

11 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንእግዚኣብሄር ከኣ ኣይመኸሮን። ስለዚ ቀቲሉ ንግስነት ንዳዊት ወዲ እሴ ኣረከቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነቢዩ ሳሙ​ኤ​ልም መለ​ሰ​ለት፤ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ይመ​ለስ ዘንድ አል​ሰ​ማ​ውም፥ ስለ​ዚህ ገደ​ለው፤ መን​ግ​ሥ​ቱ​ንም ወደ እሴይ ልጅ ወደ ዳዊት አሳ​ለ​ፈው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ስለ ጠየቀ እግዚአብሔርንም ስላልጠየቀ፥ ስለዚህ ገደለው፥ መንግሥቱንም ወደ እሴይ ልጅ ወደ ዳዊት አሳለፈው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታንም ስላልጠየቀ፥ ስለዚህ ገደለው፥ መንግሥቱንም ወደ እሴይ ልጅ ወደ ዳዊት አስተላለፈ።
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessa gaason GODAY iza wodhidi iza kawoteththaa Isseye naa Dawites aaththi immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳ ጋሶን ጎዳይ ኢዛ ዎዲ ኢዛ ካዎቴ ኢሴዬ ና ዳዊቴስ ኣ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሞይትለ ፄግያ አስ ዞረ ኦይችስ። ሄሳ ግሾ፥ ጎዳይ እያ ዎድ እያ ካዎተ እሰየ ናኣ ዳዊታስ አድ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) moytille xeegiya asi zore oychis. Hessa gisho, Goday iya wodhidi iya kawotetha Isseye na7aa Dawitas aathidi immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይህን ከእግዚአብሔር አልጠየቀም፤ ስለዚህ እግዚአብሔር ገደለው፤ መንግሥቱንም ወደ እሴይ ልጅ ወደ ዳዊት እንዲተላለፍ አደረገ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንእግዚኣብሄር ኣይጠየቐን፤ ስለዙይ እግዚኣብሄር ቀሰፎ። ነታ መንግስቱ ኸዓ ናብ ዳዊት ወዲ እሴይ ኣሕለፋ።
Amharic Tigrinya 2011 ንእግዚኣብሄር ኣይጠየቐን፡ ስለዚ ቐተሎ፡ ነታ መንግስቲ ኸኣ ናብ ዳዊት ወዲ እሴይ ኣዛወራ።