bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
/
Psalms 150
Psalms 150
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
1
ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በታላቅ ጠፈሩ አወድሱት።
2
ስለ ብርቱ ሥራው አመስግኑት፤ እጅግ ታላቅ ነውና ወድሱት።
3
በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ ወድሱት።
4
በከበሮና በሽብሸባ አመስግኑት፤ በባለ አውታር መሣሪያና በእንቢልታ አወድሱት።
5
ተርገብጋቢ ድምፅ ባለው ጸናጽል አመስግኑት፤ ድምፀ መልካም በሆነ ጸናጽል ወድሱት።
6
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።
← Chapter 149