Nehemiah 3:34
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year
በወንድሞቹና በሰማርያ ሠራዊት ፊት፦ “እነዚህ ደካሞች አይሁድ ምን እየሠሩ ነው? ለራሳቸው መልሰው እየገነቡ ነው? መሥዋዕትን ሊያቀርቡ ነው? በአንድ ቀንስ ይጨርሱታል? የተቃጠለውንስ ድንጋይ ከፍርስራሹ መልሰው ሊያድኑት ነው?” አለ።
Compare Nehemiah 3:34 across all translations →