Psalms 67:16
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የጸኑ ተራራዎች ለምን ይነሣሉ? እግዚአብሔር ያድርበት ዘንድ የወደደው ተራራ ይህ ነው፤ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ያድርባቸዋልና።
Compare Psalms 67:16 across all translations →
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))