Psalms 58:16
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እኔ ግን ለኀይልህ እቀኛለሁ፤ በምሕረትህም በማለዳ ደስ ይለኛል፤ በመከራዬ ቀን መጠጊያዬና አምባዬ ሆነኽልኛልና።
Compare Psalms 58:16 across all translations →
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))