bible
ra
🌐 Language
English
Español
Français
Deutsch
Português
Italiano
Nederlands
Русский
中文
日本語
한국어
العربية
Türkçe
Tiếng Việt
ไทย
Indonesia
All Languages
Home
/
Amharic
/
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
/
Psalms 53
Psalms 53
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
1
አቤቱ፥ በስምህ አድነኝ፥ በኀይልህም ፍረድልኝ።
2
አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፥ የአፌንም ቃል አድምጥ፤
3
ባዕዳን በእኔ ላይ ቆመዋልና፥ ኀያላንም ነፍሴን ሽተዋታልና። እግዚአብሔርንም በፊታቸው አላደረጉትም።
4
እነሆ፥ እግዚአብሔር ይረዳኛል፥ ጌታዬም ነፍሴን ያድናታል።
5
ክፋትን ወደ ጠላቶች ይመልሳታል፤ በእውነትህም አጥፋቸው።
6
ከፈቃዴ የተነሣ እሠዋልሃለሁ፤ አቤቱ፥ መልካም ነውና፥ ስምህን አመሰግናለሁ፤
7
ከመከራ ሁሉ አድኖኛልና፥ ዐይኔም በጠላቶቼ ላይ አይታለችና።
← Chapter 52
Chapter 54 →