Proverbs 24:74
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ልጄ ሆይ፥ የእግዚአብሔር ቃል ምን እንደሆነ ዐውቀህ ተጠበቅ። የበኸር ልጄ ሆይ፥ ምንድን ነው? የማኅፀኔ ልጅ ሆይ፥ ምንድን ነው? የስእለቴ ልጅ ሆይ፥ ምንድን ነው? ለእግዚአብሔርና ለንጉሥ የማይገባውን አታድርግ።
Compare Proverbs 24:74 across all translations →