Job 42:20
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ስሙም ቀድሞ ኢዮባብ ነበረ፥ ዐረባዊት ሴትንም አገባ። ስሙ ሄኖን የሚባል ልጅንም ወለደችለት። እርሱም የኤሳው የልጅ ልጅ የዛራ ልጅ ነው። እናቱም ባሱራስ ትባል ነበር።
Compare Job 42:20 across all translations →
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))